Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል በዜጎች ላይ የጭካኔ ድርጊት እየፈፀመ በሚገኘው አሸባሪው ሸኔ ላይ የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዜጎች ላይ የጭካኔ ድርጊት እየፈፀመ በሚገኘው አሸባሪው ሸኔ ላይ የተቀናጀ ጠንካራ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች…

በቦረና ተጨማሪ ድጋፍ እንዲቀርብላቸው የድርቅ ተጎጂዎች ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ የተለያዩ አካላት ድጋፍ ቢያደርጉም በቂ ባለመሆኑ ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደረግላቸው የዞኑ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡   ድርቁ በዞኑ 13 ወረዳዎችና 2 ከተማ አስተዳደሮች የተከሰተ ሲሆን÷…

ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃና ደኅንነት አመራር የሰለጠኑ የደቡብ ሱዳን የደህንነት ተቋም አባላትን አስመረቀ  

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃና ደኅንነት አመራር የሰለጠኑ የደቡብ ሱዳን የደህንነት ተቋም አባላትን አስመረቀ  ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከደቡብ ሱዳን አቻው ናሽናል ሴኩሪቲ ሰርቪስ ጋር በጋራ…

እስራኤል ለኢትዮጵያ 30 ሺህ ዶላር የሚያወጡ የኮቪድ-19 መከላከያ ግብዓቶች ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል መንግስት ለኢትዮጵያ 30 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚያወጡ የተለያዩ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ግብዓቶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፉን የተረከቡት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ሁለተኛው ዙር አገር አቀፍ የኮቪድ-19 ክትባት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር አገር አቀፍ የኮቪድ-19 ክትባት ዘመቻ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት የሚካሄድ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደስ ገለጹ። ሚንስትሯ የዘመቻውን መጀመር በማስመልከት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ፥ በመጀመሪያው…

ሚኒስቴሩ ባለፉት 7 ወራት 196 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 7 ወራት ውስጥ 196 ቢሊየን 798 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡   ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ገቢው በርካታ ተግዳሮቶችን በማለፍ መሰብሰቡን…

ለኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ጨዋታዎችን በዋና ዳኝነት የመራዉ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ በአምላክ ተሰማ ዛሬ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አቀባበል አድርጎለታል፡፡ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣…

ለሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ በ900 ሺህ ዶላር ወጪ የተገዛ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርት ፋውንዴሽን ከግሎባል ሜዲካል ኤድ ጋር በመተባበር በ900 ሺህ ዶላር ወጪ የተገዛ የተለያየ የህክምና ቁሳቁስ ለሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ ለግሷል፡፡ በርክክብ መርሃ ግብሩ የክልሉ ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ፣ የክልሉ…