Fana: At a Speed of Life!

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታና የመክፈቻ ጉባኤ ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢፌዲሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታና የመክፈቻ ጉባኤ ነገ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እንደሚካሄድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የምክር ቤቱ የኮሙዩኒኬሽን…

አንጋፋው የቀድሞ የኢዜአ ጋዜጠኛ ጋሻው ጫኔ አረፈ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በተለያዩ ደረጃዎች በጋዜጠኝነት ያገለገለው ጋሻው ጫኔ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ጋዜጠኛ ጋሻው ከአባቱ አቶ ጫኔ ብዙነህ እና እናቱ ወይዘሮ የሽመቤት ታዬ በኦሮሚያ ክልል የቀድሞው ኢሉባቡር ዋና ከተማ መቱ በ1958 ዓ.ም…

አካል ጉዳተኞች አዲስ በሚመሰረተው መንግስት የበለጠ ትኩረት እንሻለን አሉ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት የአካል ጉዳተኞችን መሰረታዊ ችግሮች ለመፍታት ከቀደመው የተሻለ ትኩረት እንዲያገኝ እንደሚሹ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ዋና ዳይሬክተር ገለጹ። በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በበኩሉ አዲሱ መንግሥት…

ነገ በፌዴራል ደረጃ አዲስ መንግሥት ይመሠረታል

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢፌዴሪ ሕገ መንግስት መሠረት ነገ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም በፌዴራል ደረጃ አዲስ መንግሥት ይመሰረታል። በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 58 ንዑስ አንቀጽ 2፥ በሕዝብ ተመርጦ አዲስ የሚቋቋም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሥራ ጊዜውን መጀመር…

‹‹በእርዳታ ሽፋን ህገ ወጥ ተግባር ሲፈጽሙ በተገኙ አካላት ላይ የተወሰደው እርምጃ የሚያስመሰግን ነው›› – ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) መንግስት በእርዳታ ሽፋን የሀገርን ደህንነት አደጋ ላይ በሚጥል ህገ ወጥ ተግባር ተሰማርተው ባገኛቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰራተኞች ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ ተገቢ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ…

የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ በሚደረገው የመንግስት ምስረታ ላይ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃሙዱ ቡሃሪ ነገ በሚካሄደው የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም በአዲስ አበባ እንደሚገኙ የናይጄሪያ ጋርዲያን ዘገባ አመለከተ።…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሚሊየኖች የተሳተፉበት የሆራ አርሰዴ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሚሊየኖች የተሳተፉበት የሆራ አርሰዴ በዓል በተረጋጋ ሁኔታና ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ በዓሉ በሰላም መጠናቀቁን…

የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሮ በሰላም መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ ዓመታዊው የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል ከሁሉም የኦሮሚያ ዞኖችና ከሌሎች የአገራችን ክፍሎች የመጡ የተለያዩ የበዓሉ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለማቋቋም የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የትምህርት ሚኒስቴር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጠረው አለመረጋጋት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለማቋቋም የሚውል የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ÷ የገንዘብ ድጋፉ ተቋሙ ከተለያዩ…

ባህር ኃይሉ የሠለጠነ ባለሙያ በማፍራት ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢፌዲሪ ባህር ሃይል ከተመሰረተ አጭር ጊዜ ቢሆንም ተቋሙ የሚፈልገውን የሰለጠነ የባህር ኃይል ባለሙያ በማፍራት ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የባህር ኃይል መሠረታዊ ባህርተኞች ማሰልጠኛ ማዕከል ም/አዛዥ ኮማንደር…