የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የወደሙ የውኃ ተቋማትን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጅ ቢሮ በአሸባሪው ህወሓት የወደሙና የተዘረፉ የውኃ ተቋማትን መልሶ ለመገንባትና ለመጠገን መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር ተፈራርሟል። ቢሮው እስካሁን የተዘረፉ የውኃ ተቋማትን መልሶ በመገንባትና በመጠገን…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጎዴይ ተፋሰስ ከ1 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ እንስሳት መኖና የምግብ ሰብል መልማቱ ተገለጸ Feven Bishaw Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ምዕራብ ጎዴይ ፕሮጀክት በ1 ሺህ 804 ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖና የምግብ ሰብል ማልማት መቻሉን የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅ አህመድ አብዲ ገለጹ፡፡ በክልሉ የተከሰተውን የድርቅ አደጋ ለመቋቋም በሸበሌ ዞን ቤርዓኖ ወረዳ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ ሱዳን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለአንድ ዓመት ተራዘመ ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በደቡብ ሱዳን ያለውን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለተጨማሪ አንድ ዓመት እንዲራዘም ድምጽ መስጠቱ ተገልጿል፡፡ ምክርቤቱ ሀገሪቱ ወደ እርስ በርስ ጦርነት እንዳትመለስ የፖለቲካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋይናንስ ዘርፉን ማቀላጠፍ የሚያስችል “ኩፕ ቦት” የተሰኘ መተግበርያ ስራ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የፋይናንስ ዘርፉን ለማቀላጠፍ የሚያስችል “ኩፕ ቦት” የተሰኘ መተግበርያ አበልጽጎ ዛሬ በይፋ ስራ አስጀምሯል። መተግበሪያው ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ጋር በጋራ ለመስራት በተደረገ ስምምነት…
ቢዝነስ ቡና ባንክ አዲስ የአርማና ቀለም ለውጥ ይፋ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ባንክ በዛሬው ዕለት አዲሱን አርማ እና ቀለም የማስተዋወቅ ስነ ስርዓት አካሂዷል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የባንኩ የኮሙኒኬሽን ሃላፊ አቶ አባይነህ ሃብቴ÷ አዲሱ አርማ ባንኩን ከስሙና ማንነቱ ጋር ለማስተሳሰር የተሞከረበት መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከውጭ የተገዛ 4 ነጥብ 8 ሚሊየን ሊትር ዘይት በአዲስ አበባ እየተራገፈ ነው Melaku Gedif Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተከሰተውን የዘይት ዋጋ ንረት ለማረጋጋት ከውጭ የተገዛ 12 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ ማጓጓዙን የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አስታወቀ፡፡ የማህበሩ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ጥላሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቻይና ሁለተኛውን የጋራ የፖለቲካ ምክክር አካሄዱ ዮሐንስ ደርበው Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከቻይናው ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴንግ ሊ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊ እና የጋራ በሆኑ ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚዛን አማን ከተማ በ10 ሚሊየን ብር ወጪ ፓርክ ሊገነባ ነው Feven Bishaw Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚዛን አማን ከተማ አማን ክፍለ ከተማ በ10 ሚሊየን ብር ወጪ ፓርክ ሊገነባ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በክፍለ ከተማው የሚገነባውን ፖርክ በአሮጌው አውሮፕላን ማረፊያ ስፍራ ላይ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ በሚዛን አማን ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት 3 ወራት 150 ሚሊየን ሊትር ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ ይገባል- አቶ አህመድ ሽዴ Feven Bishaw Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 3 ወራት 150 ሚሊየን ሊትር ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ አስታወቁ ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ በሰጡት መግለጫ÷ በቀጣዮቹ ሦስት ወራት በመንግሥት የልማት ድርጅቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰከላ-አዴት የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ፕሮጀክት በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተመለከተ Feven Bishaw Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ ያለው 61 ኪሎ ሜትር የሰከላ- አዴት የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በጥሩ የግንባታ እንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ እስከ አሁን ባለው የስራ እንቅስቃሴም የአፈር…