የሀገር ውስጥ ዜና አጋር በሚል ስንገፋ የቆየን ድርጅቶች አሁን የውሳኔ ሰጪነት ዕድል አግኝተናል- አቶ አሻድሊ ሀሰን Feven Bishaw Mar 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አጋር ፓርቲ በሚል ስንገፋ የቆየን ድርጅቶች አሁን የውሳኔ ሰጪነት ዕድል አግኝተናል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ርዕሠ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ አሸባሪው ህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከሳፋሪኮም ጋር የኦፕቲካል ፋይበር መስመር ኪራይ ሥምምነት ተፈራረመ Melaku Gedif Mar 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከሳፋሪኮም-ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጋር ሁለቱ ተቋማት በጋራ ተባብረው እንዲሰሩ መሠረት የሚያስችል የኦፕቲካል ፋይበር ኪራይ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል Feven Bishaw Mar 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤውን ዛሬ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ያካሂዳል። ብልጽግና ፓርቲ ዛሬ በሚጀምረው ጉባኤው የኢትዮጵያውያንን ሁለንተናዊ ብልጽግና የሚያረጋግጡ ውሳኔዎች እንደሚተላለፉ አስታውቋል። ጉባኤውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የተሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ Mekoya Hailemariam Mar 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የተሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአሜሪካ ኒውጀርዚ ግዛት ተካሄደ፡፡ ሰልፉ የተካሄደው ሕጉን ባረቀቁት የኒው ጀርዚ የኮንግረስ አባል ቲም ማሊኖውስኪ የሚሰሩበት ቢሮ ፊት ለፊት ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ በሚያደርገው አንደኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ለመታደም የኡጋንዳና ቱርክ እህት ፓርቲዎች ልዑካን አዲስ አበባ ገቡ Mekoya Hailemariam Mar 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ በሚያደርገው አንደኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ለመታደም የኡጋንዳና ቱርክ እህት ፓርቲዎች ልዑካን አዲስ አበባ ገብተዋል። ከዛሬ ጀምሮ በሚደርገው አንደኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ለመታደም የኡጋንዳው ናሽናል ሬሲስታንስ ፓርቲ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመጪው የዝናብ ወቅት አስቀድሞ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዝግጅት እናድርግ – ጠ/ሚ ዐቢይ Alemayehu Geremew Mar 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመጪው የዝናብ ወቅት አስቀድሞ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመላ ሃገሪቱ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ክረምት ሳይገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግና በሚያካሂደው ጉባዔ ለሃገርና ህዝብ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ የሚያስቀምጡ ውሳኔዎችን ሊያሳልፍ ይገባል – ምሁራን Alemayehu Geremew Mar 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በሚያካሂደው ጉባዔ ለሚስተዋሉ የሃገርና ህዝብ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ የሚያስቀምጡ ውሳኔዎችን ሊያሳልፍ ይገባል ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ ፓርቲው በጉባዔው ለሰላምና ደህንነት ብሎም ህዝብን ለምሬት ለዳረጉ የኑሮ ውድነትና ለብልሹ አሰራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ አፍሪካ ኤ ኤን ሲ ፓርቲ ተወካዮች በብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ Alemayehu Geremew Mar 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ “የአፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ”) ፓርቲ ተወካዮች በብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለመታደም ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። የፓርቲው ብሔራዊ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ፕሮፌሰር ኢቅባል ጃዝብሃይ እና የፓርቲው ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅቡቲ ‘ፒፕልስ ራሊ ፎር ፕሮግረስ’ ፓርቲ ዋና ፀሐፊና የሀገሪቱ የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትር ኢልያስ ሙሳ ዳዋሌህ የተመራ ልዑክ በብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ… Alemayehu Geremew Mar 10, 2022 0 የጅቡቲ ‘ፒፕልስ ራሊ ፎር ፕሮግረስ’ ፓርቲ ዋና ፀሐፊና የሀገሪቱ የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትር ኢልያስ ሙሳ ዳዋሌህ የተመራ ልዑክ ከነገ ጀምሮ በሚካሄደው የብልፅግና ፓርቲ 1ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለመታደም አዲስ አበባ ገብቷል። ከዋና ፀሐፊው ጋር የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የሀገሪቱ የቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የፀሃይ ሃይል ፓርክን ማስፋፋት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ Alemayehu Geremew Mar 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ ከዓለም አቀፉ ታዳሽ የፀሃይ ኃይል ኅብረት ልዑካን ቡድን ጋር መከሩ፡፡ አምባሳደር ትዝታ ኅብረቱ በኢትዮጵያ ከሚፈጽመው ተልዕኮ ጋር በተገናኘ ከልዑካን ቡድኑ ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡ ታዳሽ…