Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚያስገነባው የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ወረዳ ባሮ ቀበሌ ለሚያስገነባው የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጀመረ፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የቤኒሻንጉል…

ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኪሚቴ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ለስራ ዕድል ፈጠራው ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለበት አስገነዘበ፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ…

የህፃናት አድን ድርጅት በዋግ ኽምራ በጦርነት ለተጎዱ ወገኖችና ተቋማት የ23 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህፃናት አድን ድርጅት በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ ዞን አሸባሪው የህወሓት ቡድን ፈጽሞት በነበረው ወረራ ለተጎዱ ወገኖችና ተቋማት ድጋፍ የሚውል የ23 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ቁሳቁሶችን አበረከተ። የሽብር ቡድኑ በክልሉ ወረራ በፈፀመባቸው…

በአዲስ አበባ የጤና ባለሙያዎች ከየካቲት 1 ቀን ጀምሮ የሙያ ማሻሻያ ስልጠና መውሰድ እንዳለባቸው ባለስልጣኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ባለሙያዎች ከየካቲት 1 ቀን ጀምሮ ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ (CPD) ስልጠና መውሰድ እንዳለባቸው የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ከጤና ሚኒስቴር በተሰጠው…

የክልሉን ህዝብ ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ከፍተኛ ስራ በመከናወኑ ሰላማዊ ክልል መፍጠር ተችሏል – አቶ እርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝቡን የቆዩ እሴቶች በመጠቀም የክልሉን ህዝብ ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ከፍተኛ ስራ በመከናወኑ በተነጻጻሪ ሲታይ ሰላማዊ ክልል መፍጠር እንደተቻለ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ ተናግረዋል። የደቡብ ክልል መንግስት የ2014…

ቋሚ ሲኖዶስ ከከተማ አስተዳደሩ ጋር ማክሰኞ ይወያያል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በዛሬው እለት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር ለመወያየት ቀጠሮ ይዞ የነበረ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ማክሰኞ መዛወሩን ከተማ አስተዳደሩ አስተውቋል፡፡ የዛሬውን…

የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አሶሳ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገቡ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ አሶሳ ህዳሴ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ…

የምስራቅ አፍሪካ የግማሽ ማራቶን ውድድር በኤርትራ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት ሀገራት የተሳተፉበት የምስራቅ አፍሪካ የግማሽ ማራቶን የአትሌቲክስ ውድድር በኤርትራ ምጽዋ ከተማ ዛሬ ማለዳ ተካሄደ። በዚህ የምስራቅ አፍሪካ የግማሽ ማራቶን ውድድር ከኤርትራ፣ ከኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና…