Fana: At a Speed of Life!

ኢሬቻ፡- ከኦሮሞ ባህላዊ እሴት አንጻር

የአንድን ማኅበረሰብ ማንነት ከሚገልጹ እሴቶች መካከል ባህል ትልቅ ሚና አለው፡፡ ባህል አጠቃላይ የማኅበረሰቡን እንቅስቃሴ ይገልጻል፡፡ ማኅበረሰቡ ከሚጠቀምባቸው ቁሳቁሶች አንስቶ አመራረቱን߹ አበሳሰሉን߹ አበላሉን߹ አለባበሱን߹ ደስታውን߹ አስተዳደሩን߹ አምልኮቱን ወዘተ. በሙሉ…

ኢሬቻ ክረምትን በበጋ መተካት ብቻ ሳይሆን ፈተናን በአስደናቂ ድል መሻገር ነው-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣መስከረም 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በአልን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ወይዘሮ አዳነች በማህበራዊ የትስስር ገፃቸዉ ላይ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ፥…

የትምህርት ሚኒስቴር ከሮተሪ ኢንተርናሽናል ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከሮተሪ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በትምህርቱ ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ሰነዱ በንጹህ ውሃ አቅርቦትና በሌሎችም ትምህርት ነክ ጉዳዮች በጋራ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአገር እንዲወጡ ትዕዛዝ የተሰጣቸውን የውጭ አገር ዜጎች አስመልክቶ ፈጽመዋል ያለውን ህገ ወጥ ተግባራት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያየዩ የተመድ ድርጅቶች ተቀጠረውና የሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት እንዲሰጡ በሚሰሩበት ወቅት ከሙያቸው ሥነ ምግባር ውጭ ተንቀሳቅሰዋል ያላቸውንና ሰባት ግለሰቦች የፈጸሟቸውን ሀገ ወጥ ተግባራት አስመልክቶ…

የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች የቆጠራ ውጤት አጠናቀው ለምርጫ ክልሎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣መስከረም 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች መስከረም 20 የተካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ የምርጫ ጣቢያዎች የቆጠራ ውጤቶቻቸውን አጠናቀው ለምርጫ ክልሎች ማስረከባቸውን ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ገለጸ። ትላንትና መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም…

የግሸን ደብረ ከርቤ አመታዊ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የዘንድሮው የግሸን ደብረ ከርቤ አመታዊ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር መጠናቀቁን የደቡብ ወሎ ዞን ፓሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡   የመምሪያው ሀላፊ ኮማንደር እርገጤ ጌታሁን ÷በዓሉ ሰላማዊ ሆኖ መጠናቀቁንና ምዕመናን ወደየመጡበት ቦታ…

በመተከል ዞን አልመሃል ቀበሌ የአሸባሪው ህወሃት ሠራዊት ካምፕ ሙሉ ለሙሉ ወደመ

አዲስ አበባ፣መስከረም 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን አልመሃል ቀበሌ ልዩ ስሙ ሽንኩር መንደር የሚገኝ የአሸባሪው ህወሃት ሠራዊት ካምፕ ሙሉ ለሙሉ መውደሙ ተገለፀ፡፡ በዚህም 47 የጠላት አሸባሪዎች መደምሰሳቸውን በአካባቢው የሚገኝ ሠራዊት አመራር ሻለቃ ዮሀንስ እውነቱ ተናግረዋል ፡፡…

የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በሀገራዊ የመንግስት ምስረታና በኢሬቻ በዓል መርሃ ግብሮች ላይ የፀጥታና ደህንነት ዝግጁነት ላይ ውይይት አካሂዷል

አዲስ አበባ፣መስከረም 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በሀገራዊ የመንግስት ምስረታና በኢሬቻ በዓል መርሃ ግብሮች ላይ የፀጥታና ደህንነት ዝግጁነት ላይ ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ የአገር መከላከያ፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል፣ የኢንፎርሜሽን…

እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ-የሩሲያ ኤምባሲ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ ሲል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፏል። የሩሲያ ኤምባሲ ለኦሮሞ ህዝብ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን ለአምላክ ለሚቀርበው የምስጋና በዓል( ኢሬቻ ) እንኳን አደረሳችሁ  …

ኢሬቻ የሰላም፣ የእርቅ፣ የምሰጋና የአንድነት እና የህዝቡ ሀብት በመሆኑም ልንጠቀምበት ይገባል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል የሰላም፣ የእርቅ፣ የምስጋና የአንድነት እና የህዝቡ ሀብት፥ ትልቅ የቱሪዝም ምንጭ በመሆኑ በአግባቡ ልንጠቀምበት ይገባል ሲሉ አቶ ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ። የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር…