የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የተሾሙ አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ Feven Bishaw Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በኢትዮጵያ የተሾሙ የታይላንድ ፣ የኒውዝላንድ ፣ የዴንማርክ ፣ የጅቡቲ ፣ የአውስትራሊያ ፣ የአውሮፓ ህብረት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈታኝ የሆነውን የኮንቴይነር አቅርቦት ችግር ለመፍታት አዲስ ግዥ ተፈፀመ ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ በአለምአቀፍ ንግድ ላይ ፈታኝ የሆነውን የኮንቴይነር አቅርቦት ችግር ለመፍታት አዲስ ግዥ መፈፀሙን የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። አሁን ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዋሽ ቢሾላ ማሰልጠኛ ማእከል ለ2ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የስልጠና ማስጀመሪያ ተከናወነ Meseret Demissu Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዋሽ ቢሾላ ማሰልጠኛ ማእከል በሁለተኛ ዙር ለከተቱት ምልምል ሰልጣኞች የስልጠና ማስጀመሪያ መረሐ ግብር ተከናወነ። በመርሀ ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት በመገኘት የስራ መመሪያ የሰጡት፥ የዋሽ ቢሾላ እና የቡልቡላ ወታደራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡሌ ምርጫ ክልል የምርጫ ውጤት ተለጠፈ ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዴኦ ዞን በቡሌ ምርጫ ክልል ትላንት የተካሄደው ምርጫ ውጤት ተለጥፎ ቁሳቁስ የመሰብሰብ ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ምርጫው ፍፁም ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ ተጠናቆ ቁሳቁስ እየተሰበሰበ በመሆኑ ደስ ብሎናል፤ ፍትሃዊነቱንም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሚገኙ የሙስሊሙ ማሕበረሰብ አባላት ለተፈናቃዮች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የሙስሊሙ ማሕበረሰብ አባላት በደሴ ለሚገኙ ተፈናቃይ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ እና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። መሕበረሰቡን በማስተባበር ድጋፍንደሴ ከተማ ይዘው የተገኙት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር አርብቶ አደሮችን ሕይወት በተጨባጭ ለሚለውጡ ተግባራት ትኩረት እንሰጣለን-የአፋር ክልል ምክር ቤት አባላት Meseret Demissu Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)) የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ ሕይወት በተጨባጭ ለመለወጥ እንደሚሰሩ አዳዲሶቹ የአፋር ክልል ምክር ቤት አባላት ገለጹ። የክልሉን እምቅ የተፈጥሮ ሃብት በመጠቀም ለውጥ ለማምጣት ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ የምክር በቱ አባል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ ወንድማማችነትን በማጠናከር ቁልፍ ሚና አለው- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የፍቅርና የሰላም በዓል ነው፤ ወንድማማችነትን፣ ሕብረብሔራዊነትን በማጠናከርም ቁልፍ ሚና አለው ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በመዲናችን አዲስ አበባ የሚከበረው የሆራ ፊንፊኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻን ለማክበር ከሀላባ ዞን ለተውጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች በምዕራብ አርሲ አቀባበል ተደረገላቸው ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻን ለማክበር ከደቡብ ክልል ሀላባ ዞን የተወጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች ምዕራብ አርሲ ዞን ላይ አቀባበል ተደረገላቸው። የዞኑ ማህበረሰብ ከሀላባ ተነስተው በሻላ ወረዳ አጄ ከተማ ሲደርሱ በሻሸመኔ እና በነጌሌ አርሲ ከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና አገር በቀል እውቀቶችንና የግጭት መፍቻ እሴቶችን ለትውልድ ማስተማሪያ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ Feven Bishaw Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀገር በቀል እውቀቶችንና የግጭት መፍቻ እሴቶችን ከዘመናዊ ትምህርት ጋር አስተሳስሮ ለትውልድ ማስተማሪያ ማድረግ እንደሚገባ የብሄራዊ እርቀ-ሰላም ኮሚሽን ገለጸ። ከ320 በላይ አገርበቀል የእርቅ ዘዴዎችን ለጥናትና ምርምር ማዘጋጀቱም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአስደማሚ ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ናት- ዶ/ር ሂሩት ካሳው Feven Bishaw Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የአስደማሚ ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ናት ሲሉ የአዲስ አበባ የባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው ተናገሩ። የኢሬቻ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በፌስቲቫሉ ላይ የተገኙት ዶክተር…