Fana: At a Speed of Life!

ለህዝብ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲሠራ የበኩላችንን እንወጣለን – ከተፎካካሪ የፖሊቲካ ፖርቲ የተወከሉ የም/ቤት አባላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚመሠረተው መንግስት ለህዝብ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ቅድሚያ ሰቶ እንዲሠራ በማድረግ የበኩላቸውን እንደሚወጡ ከተፎካካሪ ፖሊቲካ ፖርቲዎች የተወከሉ የደቡብ ክልል ም/ቤት አባላት ተናገሩ። የአማሮ ልዪ ወረዳ የኢዜማ…

የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የመንግስት ምስረታ ጉባዔ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር መስራች ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። አዲሱ ምክር ቤት በ5 አጀንዳዎች ላይ በመምከር የሚያሳልፋቸው ውሳኔዎች ተጠባቂ ናቸው። በዚህም መሠረት፡- 1/ የአዲሱን…

ቀጣዩ ጊዜ ለሀገራችን የይቅርታ እና የአንድነት ጊዜ እንዲሆንልን እመኛለሁ – ዶ/ር አብረሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር አብረሃም በላይ እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ኢሬቻ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የይቅርታ የአንድነትና የመተሳሰብ በዓል ነውና ቀጣይ ጊዜ ለሀገራችን የሰላም፣…

ሁሉም የኢትዮጵያ በአዓላት የኢትዮጵያውያን ፀጋዎች ናቸው – አቶ ጃንጥራር አባይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ አንኳን ለኢሬቻ በአል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል። ሁሉም የኢትዮጵያ ባህላዊ በአላት የኢትዮጵያውያን ፀጋዎች ናቸው ያሉት አቶ ጃንጥራር ፀጋዎቻችንን…

የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22 ፣ 2014 ፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ዘንድሮ ለሦስተኛ ጊዜ የሚከበረው የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል ባህላዊ ስርዓቱን ጠብቆ በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉን ለማክበር አባገዳዎችንና አደ ሲንቄዎችን ጭምሮ ከተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች የመጡ…

ኢሬቻ፡- ከኦሮሞ ባህላዊ እሴት አንጻር

የአንድን ማኅበረሰብ ማንነት ከሚገልጹ እሴቶች መካከል ባህል ትልቅ ሚና አለው፡፡ ባህል አጠቃላይ የማኅበረሰቡን እንቅስቃሴ ይገልጻል፡፡ ማኅበረሰቡ ከሚጠቀምባቸው ቁሳቁሶች አንስቶ አመራረቱን߹ አበሳሰሉን߹ አበላሉን߹ አለባበሱን߹ ደስታውን߹ አስተዳደሩን߹ አምልኮቱን ወዘተ. በሙሉ…

ኢሬቻ ክረምትን በበጋ መተካት ብቻ ሳይሆን ፈተናን በአስደናቂ ድል መሻገር ነው-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣መስከረም 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በአልን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ወይዘሮ አዳነች በማህበራዊ የትስስር ገፃቸዉ ላይ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ፥…

የትምህርት ሚኒስቴር ከሮተሪ ኢንተርናሽናል ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከሮተሪ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በትምህርቱ ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ሰነዱ በንጹህ ውሃ አቅርቦትና በሌሎችም ትምህርት ነክ ጉዳዮች በጋራ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአገር እንዲወጡ ትዕዛዝ የተሰጣቸውን የውጭ አገር ዜጎች አስመልክቶ ፈጽመዋል ያለውን ህገ ወጥ ተግባራት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያየዩ የተመድ ድርጅቶች ተቀጠረውና የሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት እንዲሰጡ በሚሰሩበት ወቅት ከሙያቸው ሥነ ምግባር ውጭ ተንቀሳቅሰዋል ያላቸውንና ሰባት ግለሰቦች የፈጸሟቸውን ሀገ ወጥ ተግባራት አስመልክቶ…

የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች የቆጠራ ውጤት አጠናቀው ለምርጫ ክልሎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣መስከረም 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች መስከረም 20 የተካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ የምርጫ ጣቢያዎች የቆጠራ ውጤቶቻቸውን አጠናቀው ለምርጫ ክልሎች ማስረከባቸውን ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ገለጸ። ትላንትና መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም…