በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስዋሂሊ ቋንቋን ትምህርት ለማስጀመር የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የታንዛንያው ዳሬሰላም ዩኒቨርሲቲ የስዋሂሊ ቋንቋን ትምህርት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለማስጀመር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እና የዳሬሰላም…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአበባ ምርቶችን ወደተለያዩ የዓለም ሀገራት እያጓጓዘ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የፍቅረኞች ቀን’ በሚውልበት በዚህ ወር የአበባ ምርቶችን ወደተለያዩ የዓለም ሀገራት እያጓጓዘ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ወር ወደ 95 ሚሊየን የሚጠጋ አበባ ማጓጓዙን…
በብዙዎች ዘንድ ‘ግራንድ ፒ’ በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ሙሳ ሳንዲያና ካባ አንድነት ፓርክን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የመጣውና በብዙዎች ዘንድ ‘ግራንድ ፒ’ ተብሎ የሚታወቀው ጊኒያዊው አርቲስት ሙሳ ሳንዲያና ካባ አንድነት ፓርክን ጎበኘ፡፡
“ግራንድ ፒ” ትናንት አዲስ አበባ ሲገባ አትዮጵያውያን አድናቂዎቹ ደስታቸውን የገለጹለት…
የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ዕድል ለመስጠት የወሰዳቸውን በጎ እርምጃዎች የአውሮፓ ህብረት ያደንቃል – የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ
አዲስ አበባ፣የካቲት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ዕድል ለመስጠት የወሰዳቸውን በጎ እርምጃዎች እንደሚያደንቁ እና በግጭቱና በድርቅ ምክንያት የሰብአዊ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የአውሮፓ ህብረት ድጋፍ እንደሚያደርግ የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አስታወቁ።…
ቻይና በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚሆን ከ2 ሺህ ቶን በላይ የሰብአዊ እርዳታ ለገሰች
አዲስ አበባ፣የካቲት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚሆን ከ2 ሺህ ቶን በላይ የሰብዓዊ ርዳታ ድጋፍ ማድረጓን የቻይና ኤምባሲ አስታወቀ፡፡
ኤምባሲው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ፥ የቻይና መንግስት ለኢትዮጵያ ያደረገዉ…
ሚኒስቴሩ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን በቁሳቁስና በመልሶ ግንባታ ለመደገፍ ከዩኒሴፍ ጋር ተስማማ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ህፃናት ዘርፍ ሚኒስቴር በጦርነቱ ምክንያት የተጎዱ አካባቢዎችን በቁሳቁስና መልሶ ግንባታ ለመደገፍ እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ጋር ተስማምቷል፡፡
የሴቶችና ህፃናት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አለሚቱ…
በአፋር ክልል በወራሪው ህወሓት እየተፈናቀሉ ለሚገኙ ዜጎች አፋጣኝ መፍትሄ ያስፈልጋል -ቋሚ ኮሚቴው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ቡድን ዳግም ወረራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአፋር ክልል ነዋሪዎች ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጹ።
በዶክተር ዲማ ነገዎ የተመራው የቋሚ ኮሚቴው ቡድን ሰሞኑን በአፋር ክልል…
አዲስ መኪና ለመረከብ ቅድመ ክፍያ ብንፈጽምም የውሃ ሽታ ሆኖ ቀረ – የአዲስ አበባ ላዳ ሹፌሮች
አዲስ አበባ፣የካቲት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራት ወራት ጊዜ ውስጥ አዲስ መኪና ለመረከብ ለ “ኢ ኤል አውቶ መኪና አስመጪ ድርጅት” 20 በመቶ ቅድሚያ ክፍያ ብንከፍልም መኪኖቹን ባለመረከባችን ቤተሰቦቻችን ለችግር ተጋልጠዋል ሲሉ የቀድሞ የላዳ ሹፌሮች ቅሬታ አሰሙ፡፡
ለበርካታ ዓመታት በመዲናዋ…
ኢራን አዲስ የረጅም ርቀት ሚሳኤል ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣የካቲት 2፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢራን ኬይባር ሼይካን የተሰኘ አዲስ የረጅም ርቀት ሚሳኤል ይፋ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡
የረጅም ርቀት ሚሳኤሉ የኢራን ጦር ሃይሎች ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል መሀመድ ባገሪ እና ሌሎች ወታደራዊ ባለስልጣናት በተገኙበት ነው ይፋ…