Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የኢሬቻ በዓል ማክበሪያ ስፍራን የማጽዳት ሥራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በነገው ዕለት ለሚከበረው የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ማክበሪያ ስፍራ የጽዳት ዘመቻ ተከናወነ። የጽዳት ሥራው በአዲስ አበባ ከተማ የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲና በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በቅንጅት የተካሄደ…

ምርጫው በሠላም መጠናቁን የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሐረሪ ክልል የተካሄደው ምርጫ ያለምንም የፀጥታ ስጋት በሰላም መጠናቀቁን የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አቶ ነስሪ ዘካሪያ እንደተናገሩት÷ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ያለምንም የፀጥታ ስጋት ተጠናቋል። ምርጫው…

ለክልሉ ህዝብ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት በትኩረት ይሰራል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ለክልሉ ህዝብ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት በትኩረት እንደሚሰራ የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ። የክልሉ ምክር ቤት ስድስተኛ የምርጫ ጊዜ አንደኛ የስራ ዘመን መስራች ጉባኤ…

በሶማሌ፣ በሀረሪ እና በደቡብ ክልሎች የተካሄዱ ምርጫዎች በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ዕይታ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ ምክንያቶች 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሳይካሄድባቸው በቆዩ አካባቢዎች በዛሬው እለት መራጩ ህዝብ የሚወክለውን ለመምረጥ ድምጽ ሰጥቷል። ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለክልል ምክር ቤቶች ከሚሰጠው ድምጽ በተጨማሪ በደቡብ ክልል የደቡብ ምዕራብ…

በሶማሌ ክልል በሁሉም የምርጫ ክልሎች የድምፅ አሰጣጥ ተጠናቋል – ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል በሁሉም የምርጫ ክልሎች የድምፅ አሰጣጥ መጠናቀቁን ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሊቀ መንበር ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ አስታወቁ፡፡ የህዝበ ውሳኔ ከሚሰጥባቸው ምርጫ ክልሎች ውጭ በደቡብ ክልል በአብዛኛው ድምፅ ተሰጥቶ መጠናቀቁን የገለጹት…

የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት ድረስ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ 6ኛውን ሃገራዊ ምርጫ በሚያካሂዱ አካባቢዎች የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት ድረስ መራዘሙን አስታወቀ፡፡ በዛሬው እለት በሐረሪ፣ በሶማሌ እና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ክልል ድምጽ አሰጣጥ…

የቀድሞው የፈረንሣይ ፕሬዚደንት ሳርኮዚ እስራት ተፈረደባቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኒኮላ ሳርኮዚ በ2012 በተካሄደው ያልተሳካ የምርጫ ዘመቻ በህገወጥ መንገድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸው በመረጋገጡ የአንድ ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል። ጉዳያቸው በፓሪስ ፍርድ ቤት የታየው የ66 ዓመቱ ኒኮላ…

አሸባሪው ሸኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ታሪክ ይቅር የማይለው ደባ እየፈጸመ ነው – ኦነግ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ታሪክ ይቅር የማይለው ደባ እየፈጸመ መሆኑን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ገለጸ፡፡ ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ለውስጥ በስውር እጃቸው የኢትዮጵያ ሕዝብን ሲያውኩ የቆዩት አሸባሪዎቹ ሕወሓትና ሸኔ ሕብረታቸውን ይፋ…

በቦንጋ ከተማ ሲካሄድ የዋለው  የህዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሂደት በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝበ-ውሳኔ በአምስት ዞኖችና በአንድ ልዩ ዞን ያሉ ህዝቦች ዛሬ ከማለዳው 12 ሰአት ጀምሮ ድምጻቸውን ሲሰጡ ውለዋል። በሕዝበ-ውሳኔው  የኮንታ ልዩ ወረዳ፣ የምእራብ ኦሞ ዞን፣ የቤንች ሸኮ ዞን፣ የካፋ ዞን፣ የዳውሮ…

ዜጎች ዛሬ ዴሞክራሲያችንን ምሉእ የሚያደርገውን ምርጫ አከናውነዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በልዩ ልዩ ምክንያቶች ምርጫውን በወቅቱ ማከናወን ያልቻሉ ወገኖች ምርጫ ዛሬ ዴሞክራሲያችንን ምሉእ የሚያደርገውን ምርጫ አከናውነዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ፡፡ ግልጽነትና ተዓማኒነት የታየበት ታሪካዊው ምርጫ በወርሃ ሰኔ ላይ…