የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ የተስፋና የመፃኢ እድል ብስራት ተደርጎ ይከበራል-አቶ ሽመልስ አብዲሳ Feven Bishaw Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የተስፋና የመፃኢ እድል ብስራት ተደርጎ ይከበራል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ ፡፡ የኢሬቻ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ የተገኙት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሃ ግብሩየአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ÷ኢሬቻ የፍቅርና የሰላም በዓል ነው፤ ወንድማማችነትን በማጠናከርም ቁልፍ ሚና አለው ብለዋል። በአዲስ አበባ የሚከበረው የሆራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር መስራች ጉባኤ በነገው እለት ይካሄዳል Feven Bishaw Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በነገው እለት 6ኛው ዙር የደቡብ ብሄሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ይካሄዳል። በጉባኤው የአዲሱን ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎች፣ ርዕሰ መስተዳደር እና የክልሉን መንግስት የካቢኔ አባላት ይሰየማሉ ተብሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን ምርጫ በተደረገባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት እየተገለፀ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ አካል የሆነው ቀሪ ምርጫ በትላንትናው ዕለት መካሄዱ ይታወቃል፡፡ የዚህ ምርጫ ውጤት የድምጽ ቆጠራ ተደርጎ ዛሬ ማለዳ ላይ ለህዝብ ይፋ ተደርጓል። ውጤት ሲመለከቱ የነበሩ መራጮች ትላንት ይወክለናል…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋሞ ዞን ብርብር ምርጫ ክልል የተካሄደው ምርጫ በሰላም ተጠናቀቀ Meseret Demissu Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጋሞ ዞን ብርብር ምርጫ ክልል በህትመት ስህተት ምክንያት ሳይካሄድ የቆየው የክልል ምክር ቤት ምርጫ በሰላም ተጠናቀቀ። የብርብር ምርጫ ክልል አስተባባሪ ወይዘሮ አዲስዓለም ጥላሁን ፥ በሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አገር ለቀው እንዲወጡ በታዘዙ የውጭ ዜጎች ላይ የተወሰደው እርምጃ ሕጋዊነትን ለማስፈን የተወሰነ፤ ለሌሎችም ትምህርት የሚሰጥ ነው -አምባሳደር ዲና ሙፍቲ Meseret Demissu Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ የሚሰሩና ከተሰማሩበት ዓላማ ውጪ የኢትዮጵያን ጥቅም በሚጎዳ ተግባር ላይ ተሰማርተው የተገኙ ሰባት የውጭ ዜጋ ሠራተኞች ላይ የተወሰደው እርምጃ ሕጋዊነትን ለማስፈን የተወሰነ፤ ለሌሎችም ትምህርት የሚሰጥ ነው ሲሉ የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳውሮ ዞን የድምፅ ቆጠራ በተጠናቀቀባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት በየምረጫ ጣቢያው እየተለጠፈ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በዳውሮ ዞን የድምፅ ቆጠራ በተጠናቀቀባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት እየተለጠፈ ነው ይገኛል። ትላንት መስከረም 20/2014 በዳውሮ ዞን በሎማ ቦሳ የምርጫ ክልል 6ኛ ሀገራዊና በዞኑ በሁሉም አካባቢዎች በተካሄደው የደቡብ ምዕራብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሄራዊ የስጋት ተጋላጭነት ጥናት ውጤት ይፋ ሆነ Meseret Demissu Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የስጋት ተጋላጭነት የጥናት ሪፖርት ሕገወጥ ገንዘብን ህጋዊ አድርጎ የመጠቀም ወንጀልን የመከላከልና መቆጣጠር ብሄራዊ ምክር ቤት ቀርቧል። ሕገወጥ ገንዘብን ህጋዊ አድርጎ የመጠቀም ወንጀል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍ…
ስፓርት ዶ/ር ፍትህ ወልደሰንበት የመጀመሪያ ኢትዮጵያዊ የአፍሪካ እጅ ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኑ Feven Bishaw Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር ፍትህ ወልደሰንበት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የአፍሪካ እጅ ኳስ ኮንፌዴሬሽን የዞን አምስት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ። ዶክተር ፍትህ ÷በበይነ መረብ በተደረገ የምስራቅ አፍሪካ ዞን አምስት የምርጫ ኮንግረስ ስብሰባ ላይ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሄራን ገርባ የዓለም ዓቀፍ ትንባሆ ቁጥጥር የላቀ ውጤት ሽልማት አሸናፊ ሆኑ Meseret Demissu Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሪት ሄራን ገርባ የዓለም ዓቀፍ ትንባሆ ቁጥጥር የላቀ ውጤት የ2014 ዓ.ም. ጁዲ ዌልከንፊልድ አሸናፊ በመሆን ተሸልመዋል። በበይነ መረብ በተካሄደው የሽልማት…