Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ኮይካ የ20 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ መካከል የ20 ሚሊየን ዶላር የዕርዳታ ስምምነት የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ። የእርዳታ መግባቢያ ሰነዱ የተፈረመው የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የ2022 የድጋፍ መርሃ ግብር ማስፈጸሚያ…

በህወሓት አዲስ ጥቃት የተፈናቀሉ ኤርትራውያን ሥደተኞች ከበርሃሌ ሠፈራ ጣቢያ ወደ ሰርዶ ተዛወሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በፈፀመው አዲስ ጥቃት በአፋር ክልል ከሚገኘው በርሃሌ ጣቢያ የተፈናቀሉ ኤርትራውያን ሥደተኞች ወደ “ሰርዶ መዛወራቸው ገለጸ፡፡ ኤርትራውያኑ ስደተኞች በአፋር በርሃሌ የስደተኞች ጣቢያ እንደቆዩና አሸባሪው…

በሕገ ወጥ መንገድ የተከማቸ 20 ሺህ ሊትር ዘይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱሉልታ ከተማ በሕገ ወጥ መንገድ የተከማቸ 20 ሺህ ሊትር ዘይት ተያዘ፡፡ ዘይቱ በተካሄደ ድንገተኛ ፍተሻ በሕገ ወጥ መንገድ በአራት ሱቆች ተከማችቶ መገኘቱን ከኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…

ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነ ሻምበል መማር ጌትነት የክስ መዝገብ ጥፋተኛ በተባሉ ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣የካቲት 29፣2014(ኤፍ ቢሲ) ከሰኔ 15 ክስተት ጋር ተያይዞ ከሕዳር 23 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ጉዳያቸው በፍርድ ሂደት ሲታይ በቆዩና ጥፋተኛ በተባሉ 31 ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላልፏል፡፡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት ጥፋተኛ…

የምሥራቅ አፍሪካ ሕዝቦች የባሕል ፌስቲቫል እና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ለማካሄድ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ ሕዝቦች የባሕል ፌስቲቫል እና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ለማካሄድ ውይይት ተደረገ፡፡ በቀጣዩ መጋቢት ወር የሚካሄደው የባሕል ፌስቲቫል እና አውደ ርዕይ መርሃ ግብር ኤርትራ፣ ጂቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ኡጋንዳ፣ ርዋንዳ፣ ኬንያ፣ ደቡብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በስልክ ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጦርነት ወደ ተጎዱ አካባቢዎች ሰብዓዊ አቅርቦት ማድረስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከአንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር በስልክ…

የሴቶች ቀንን አስመልክቶ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በሴት ዶክተሮችና የህክምና ባለሙያዎች ብቻ የተለያዩ የቀዶ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በሴት ዶክተሮችና የህክምና ባለሙያዎች ብቻ የተመራ የተለያዩ የቀዶ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው፡፡ በዓለም ለ111ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ46ኛ ጊዜ የሚከበረው…

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን እሁድ ይፈፀማል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን እሁድ ይፈፀማል ። የሥርዓተ ቀብር አስፈጻሚ ዐቢይ ኮሚቴ ዛሬ በጠቅላይ ቤተክህነት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ÷ከዚህ ዓለም…

ሦስተኛው የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ውይይት ተጨባጭ ውጤት ማምጣት አልቻለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስተኛው የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ድርድር ተጨባጭ ውጤት ሳያመጣ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የሩሲያ ልዑካን ቡድን መሪ ቭላድሚር ሜዲንስኪ ከውይይቱ በኋላ እንደተናገሩት÷ በፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገው ውይይት ምንም የረባ ለውጥ…

ኢራን ማንኛውም ማዕቀብ ሩሲያን ጨምሮ ከማንኛውም ሃገር ጋር በሚኖራት ትብብር ላይ ተፅዕኖ እንደማይፈጥርባት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም ማዕቀብ ቴህራን ሩሲያን ጨምሮ ከሌሎች ሃገራት ጋር በሚኖራት ትብብር ላይ ተፅዕኖ እንደማይፈጥር የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚር አብዱላሂን ተናገሩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር…