Fana: At a Speed of Life!

በጦርነቱ የተጎዱ ከተሞችን በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ የተጎዱ ከተሞችን በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም በትኩረት እንደሚሰራ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የመኖሪያ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አዘጋጅነት÷ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎች የመጠለያ ቤቶች ልማት ሁኔታ ላይ…

የአማራና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተደድር አቶ አሻዲሊ ሀሰን በዛሬው ዕለት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል። የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድሩ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ፥ በሁለቱም ክልል ህዝቦች…

በድርቅ መቋቋምና ዘላቂ የአርብቶ አደሮች ኑሮ ማሻሻያ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስቴር የድርቅ መቋቋምና ዘላቂ የአርብቶ አደር ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የተሰሩ ስራዎች የ6 ወር የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የድርቅ መቋቋምና ዘላቂ የአርብቶ አደር ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም…

የኦሮሚያ ክልል በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የተለያዩ የክልሉ አመራሮች ልኡክ ጅግጅጋ የገባ ሲሆን ፥ ልኡካን…

ከግዙፍ ደታ (ውሂብ) የሚገኘውን ጥቅም በመጠቀም የእድገት ምንጭ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግዙፍ ውሂብ የሚገኘውን ጥቅም በማወቅና በመጠቀም የእድገታችን ምንጭ ማድረግ ይገባል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ተናገሩ። በግዙፍ ውሂብ (Big Data) እና የመረጃ ደህንነት ላይ "በኢትዮጵያ ውስጥ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ነገ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን በነገው ዕለት ያካሂዳል። የምክር ቤቱ ጽህፈት ቤት የፕሬስና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አዲስአለም እንቻለው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ ምክር ቤቱ በጉባኤው የአስተዳደሩን…

በደቡብ ክልል ባለፋት 6 ወራት የተመዘገበው የወባ በሽታ ታማሚዎች ቁጥር 23 በመቶ ጨምሯል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ባለፋት 6 ወራት የተመዘገበው የወባ በሽታ ታማሚዎች ቁጥር በ23 በመቶ መጨመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው በዛሬው ዕለት የ6 ወራት የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ዕቅድ አፈጻጸምን በወላይታ ሶዶ ከተማ እየገመገመ ነው፡፡…

የተመድ ምክትል ዋና  ፀሀፊ አሚና መሀመድ በኢትዮጵያ ያደረጉት ቆይታ የግጭቱን አሳዛኝ መልክ እንዳሳያቸው ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያደረጉትን ቆይታ ተከትሎ ዛሬ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የተመድ ምክትል ዋና  ፀሀፊ አሚና መሀመድ የግጭቱን አሳዛኝ መልክ ተመልክቻለሁ አሉ ። ''ግጭቱ ከወራት በፊት እንደነበረው አይደለም አሁን መጠነኛ መረጋጋት አለው”  ያሉት ምክትል…

የኦሮሚያ ክልል ለአፋር ክልል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ…

በመተማ ወረዳ የ6 ዓመት ህፃን ያገቱ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ዲቢኮ ቀበሌ የ6 ዓመት ህፃን ያገቱ 4 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የወረዳው ሰላምና ደህንነት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የመተማ ወረዳ አስተዳደር የፀረ ሽምቅ ጋንታ አመራር ፶ አለቃ ባየ…