የሀገር ውስጥ ዜና የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ በሚደረገው የመንግስት ምስረታ ላይ ይገኛሉ Feven Bishaw Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃሙዱ ቡሃሪ ነገ በሚካሄደው የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም በአዲስ አበባ እንደሚገኙ የናይጄሪያ ጋርዲያን ዘገባ አመለከተ።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሚሊየኖች የተሳተፉበት የሆራ አርሰዴ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቀረቡ Feven Bishaw Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሚሊየኖች የተሳተፉበት የሆራ አርሰዴ በዓል በተረጋጋ ሁኔታና ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ በዓሉ በሰላም መጠናቀቁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ Feven Bishaw Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሮ በሰላም መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ ዓመታዊው የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል ከሁሉም የኦሮሚያ ዞኖችና ከሌሎች የአገራችን ክፍሎች የመጡ የተለያዩ የበዓሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለማቋቋም የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ Alemayehu Geremew Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የትምህርት ሚኒስቴር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጠረው አለመረጋጋት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለማቋቋም የሚውል የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ÷ የገንዘብ ድጋፉ ተቋሙ ከተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባህር ኃይሉ የሠለጠነ ባለሙያ በማፍራት ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው Feven Bishaw Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢፌዲሪ ባህር ሃይል ከተመሰረተ አጭር ጊዜ ቢሆንም ተቋሙ የሚፈልገውን የሰለጠነ የባህር ኃይል ባለሙያ በማፍራት ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የባህር ኃይል መሠረታዊ ባህርተኞች ማሰልጠኛ ማዕከል ም/አዛዥ ኮማንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመተከል ዞንና የፓዊ ወረዳ የብልፅግና ፖርቲ ሴቶች ሊግ ለመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የመተከል ዞን እና የፓዊ ወረዳ የብልፅግና ፖርቲ ሴቶች ሊግ ለመከላከያ ሰራዊት የተለያዩ የደረቅ ስንቅ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የተዘጋጀውን ደረቅ ስንቅ የተረከቡት በስፍራው የሚገኝ የሰራዊት ክፍል ምክትል አዛዥ ለአፕሬሽናል ኮሎኔል መልካሙ በየነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኪዳን መረዳጃ እድር ማኅበር 1 ሚሊየን ብር የሚገመት የአልባሳት ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ የኪዳን መረዳጃ እድር ማኅበር በደባርቅና ዳባት ወረዳ በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 1 ሚሊየን ብር የሚገመት የአልባሳት ድጋፍ አደረገ፡፡ የማኅበሩ አባላት በጭና ተገኝተው ነው ጉዳት ለደረሰባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክር ቤቱ አባላት የህገ መንግሥት የበላይነት እንዲረጋገጥና ህብረ ብሔራዊነትን ለማጠናከር ሊሰሩ ይገባል Feven Bishaw Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የምክር ቤቱ አባላት የህገ መንግሥት የበላይነት እንዲረጋገጥና ህብረ ብሔራዊነትን ለማጠናከር ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለስድስተኛው የፖርላማ ዘመን ለምክር ቤቱ አባላት ስልጠና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጌዴኦ ዞን የጣለው ከባድ ዝናብ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ Feven Bishaw Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጌዴኦ ዞን ይርጋ ጨፌ ወረዳ ጭቶ፣ ዶማርሶና ቡዱቅሳ በሚባሉ ቀበሌዎች በጣለው ከባድ ዝናብ የአንድ ሰዉ ህይወት ሲያልፍ 39 አባወራዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለፀ፡፡ የይርጋጨፌ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ዮሐንስ ታደሰ÷ ትናንት በጣለዉ…
ፋና ስብስብ በቲክ ቶክ 114 ሚሊየን ተከታዮች ያሉት – ካባኔ ላሜይ Alemayehu Geremew Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ባለፈው ዓመት በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲታወጅ በርካታ ዜጎቿ ከስራ ተፈናቅለው ነበር፡፡ ካባኔ ላሜይም በወረርሽኙ ምክንያት በጣሊያን፣ ሰሜን ቱሪም ውስጥ ከሚገኝ ፋብሪካ ከስራ የተቀነሰ ግለሰብ ነበር፡፡…