የሀገር ውስጥ ዜና ጂቡቲ የገቢ ጭነቶች ከወደቦቿ በፍጥነት ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ በትብብር ለመሥራት ተስማማች ዮሐንስ ደርበው Mar 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅቡቲ የኢትዮጵያ ገቢ ጭነቶች ከወደቧ እና ነጻ ቀጣናዎች ወደተለያዩ የኢትዮጵያ መዳረሻዎች በፍጥነት ለማጓጓዝ በትኩረት ለመሥራት መስማማቷ ተገለጸ፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ ወደቦች እና ነጻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ቤተሰቦች የጤና መድህን አገልግሎት አግኝተዋል Meseret Awoke Mar 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስድስት ወር ከ1 ነጥብ 1ሚሊየን በላይ አባወራዎች እና እማወራዎችን የጤና መድህን አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረጉን በኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ አስታወቀ። የኤጀንሲው ሃላፊ አቶ ደረጄ አበበ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሽብርተኛው ቡድን ወረራ የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው የመመለሱ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል-የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን Feven Bishaw Mar 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብርተኛው ቡድን ወረራ የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው የመመለሱ ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉን የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር እያሱ መስፍን ገልጸዋል፡፡ በአሸባሪው ሸኔ ከኦሮሚያ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ ከ605 ሺህ ሊትር በላይ ዘይት በተያዘው ሳምንት ለነዋሪዎች ይከፋፈላል Melaku Gedif Mar 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደሴ ከተማን ሙሉ በሙሉ ማዳረስ የሚያስችል ከ605 ሺህ ሊትር በላይ ዘይት በተያዘው ሳምንት ለነዋሪዎች እንደሚከፋፍል የከተማዋ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ፡፡ በመምሪያው የሸማቾች ጥበቃ ቡድን መሪ አቶ አማረ ጥበቡ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶማሊያ የጸጥታ ሃይል የአገሪቷን ሰላም የማስከበር ሃላፊነት ከአሚሶም በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊረከብ ነው Melaku Gedif Mar 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ የጸጥታ ሃይል የአገሪቷን ሰላም የማስከበር ሃላፊነት በሁለት ዓመት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ሰላም አስከባሪ ተልዕኮ (አሚሶም) ሊረከብ መሆኑ ተገለጸ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ ጦር በዩክሬን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አደረገ ዮሐንስ ደርበው Mar 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጦር በዩክሬን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ማድረጉ ተሰማ። ጊዜያዊ የተኩስ አቁሙ በበርካታ የዩክሬን ከተሞች ከዛሬ ጀምሮ እንደሚተገበር ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል። የተኩስ አቁሙ ለዜጎች ሰብዓዊ መተላለፊያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ በእጅጉ እየጨመረ ነው Meseret Awoke Mar 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ ላይ በእጅጉ ጭማሪ መታየቱ ተገለጸ፡፡ አሁን ላይ የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ 139 ነጥብ 13 ዶላር ሲሆን፥ ከፈረንጆቹ 2008 አጋማሽ ጀምሮ ከፍተኛ ጭማሪ እንደሆነም ነው የተገለጸው ፡፡ ከነዳጅ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና አንዳንድ የእንግሊዝ ፖለቲከኞች በታይዋን ጥያቄ ላይ “በእሳት ከመጫወት” እንዲታቀቡ አሳሰበች Alemayehu Geremew Mar 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩናይትድ ኪንግደም የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ አንዳንድ የእንግሊዝ ፖለቲከኞችን በታይዋን ጥያቄ ላይ “በእሳት ከመጫወት” እና ከጸረ-ቻይና ሤራቸው እንዲታቀቡ አሳሰበ፡፡ በፈረንጆቹ መጋቢት ሦስት በዩናይትድ ኪንግደም “የታይዋንን ዴሞክራሲ እንደግፍ”…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የተከሰተው ድርቅ በእንስሳት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል የእንስሳት መኖ የማልማት ስራ እየተከናወነ ነው- አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ Melaku Gedif Mar 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቀ ሳቢያ በእንስሳት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለመከላከል በተለያዩ አካባቢዎች የእስሳት መኖ የማልማት ስራ እየተከናወነ መሆኑን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከትን ከ30 ዓመታት በላይ የመሩት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ዐረፉ Mekoya Hailemariam Mar 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከትን ከ30 ዓመታት በላይ የመሩት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ዐረፉ። ብፁዕነታቸው ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው ዕለት ዐርፈዋል። ብፁዕ አቡነ…