የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ የሚያስፈልጋትን ጠንካራ አፍሪካዊ ሚዲያ እውን ለማድረግ በጋራ መስራት ይገባል – ጋዜጠኞች Feven Bishaw Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ የሚያስፈልጋትን አንድ ጠንካራ አፍሪካዊ ሚዲያ እውን ለማድረግ በጋራ መስራት ይገባል ሲሉ በ35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የታደሙ ጋዜጠኞች ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ለአፍሪካ 24…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎች አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ተሰርዞ የነበረው የ13 የአፍሪካ ሀገራት የሊዝ ውል እንዲመለስ መወሰኑን የከተማው ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ዮናስ ዘውዴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ካቢኔው ከወሰናቸው ጉዳዮች መካከል የ13…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ አስተማማኝ እናትነት ቀን በጅግጅጋ ከተማ ተከበረ Meseret Demissu Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በየአመቱ ጥር 30 የሚከበረው ሀገር አቀፍ አስተማማኝ እናትነት ቀን ዛሬ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ተከብሯል። በሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ አዘጋጅነት "በጋራ ተባብረን በመስራት መከላከል የሚቻለውን የእናቶች ሞትን እንግታ "በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ጎንደርና ባህር ዳር አቋርጦት የነበረውን በረራ መቀጠሉን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትናንትናው እለት አጋጥሞ በነበረው አየር ሁኔታ ምክንያት ወደ ጎንደር እና ባህር ዳር ከተሞች አቋርጦት የነበረውን በረራ ዛሬ መቀጠሉን ገለፀ፡፡ ስለተፈጠረው መጉላላትም አየር መንገዱ ደንበኞቹን ይቅርታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የኅብረቱን የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ መልኩ ማከናወኗ ለዓለም ትልቅ መልዕክት የሚያስተላልፍ ነው-ሱዳናዊቷ የአል-አረቢያ ዘጋቢ Melaku Gedif Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 35ኛውን የኅብረቱን የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ መልኩ ማከናወኗ ለዓለም ትልቅ መልዕክት የሚያስተላልፍ መሆኑን ሱዳናዊቷ የአል-አረቢያ ሚዲያ ዘጋቢ ሩፋይዳ ያሲን ገለጸች። የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና አመራሩ ከጎጠኝነትና ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰብ በመያዝ ህዝብን በአገልጋይነት ስሜት ማገልገል እንደሚጠበቅበት ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ ከጎጠኝነትና ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰብና አመለካከት በመያዝ ህዝብን በአገልጋይነት ስሜት ማገልገል እንደሚጠበቅበት የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አሳሰቡ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ በሀዋሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግስት ኢኮኖሚውን ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለማሸጋገር አቅዷል -አቶ መላኩ አለበል Meseret Awoke Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ኢኮኖሚውን ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለማሸጋገር ማቀዱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አስታወቁ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ከናይጄሪያ መንግስት ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል። የናይጄሪያ የልዑካን ቡድኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው ሀገራዊ ጥሪውን ተከትሎ ባደረጋቸው ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎዎች 22 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኝቷል – ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው ሀገራዊ ጥሪውን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት በመምጣት ባደረጋቸው ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎዎች 22 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱን የዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴራሊዮኑ ፕሬዚዳንት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን ዋና መ/ቤት ጎ Meseret Demissu Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴራሊዮን ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ እና የልዑካን ቡድናቸው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን ዋና መ/ቤት ጎብኝተዋል። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ለፕሬዚዳንቱ እና ለልዑካን ቡድናቸው ተቋሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በቦረና እና ምስራቅ ጉጂ ዞን በድርቅ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉም ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የእንስሳት መኖ እና የዳቦ ዱቄት ነው። የተለገሰውን…