Fana: At a Speed of Life!

19ኛው የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድር የመክፈቻ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣የካቲት 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው አገር አቀፍ የባህል ስፖርት ውድድር እና  15ኛው የባህል ፌስቲቫ የመክፈቻ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በደብረብርሃን ከተማ  ተካሂዷል። በመክፈቻ መርሃ ግብሩ  የባህልና ስፖርት ሚኒስትር  አቶ ቀጀላ መርዳሳን ጨምሮ የተለያዩ የፌደራል እና…

በቴፒ የሽፍታ ቡድን በመምራት የአካባቢውን ሰላም ሲያውክ የነበረው ግለሰብና ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በግድያና በሌሎች ወንጀሎች የተጠረጠሩ ሁለት የፖሊስ አባላትን ጨምሮ አምስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡   የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ገፅታ ግንባታ ዲቪዥን ኃላፊ…

5ሺህ ሰዎች የተገኙበት የፍቅር ምሳ ግብዣ በደሴ ከተማ አይጠየፍ አዳራሽ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ሕዝብ በአንድነት የቀደመውን መልካም እሴት እንዲያስቀጥልና ደሴ ከተማ ያላትን ባህልና ወግ ይዛ እንድትዘልቅ ዓላማ ያደረገ 5 ሺህ ሰዎች የታደሙበት የፍቅር ምሳ ግብዣ በአይጠየፍ አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ መርሃ…

ንግድ ባንክ ያስገነባው አዲስ የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያስገነባውን አዲስ የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ዛሬ እመርቋል፡፡   በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ…

በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ለ27 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ዝግጅት ለ27 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።   በኮስታሪካ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2022 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና…

የአሜሪካና ብሪታኒያ ዛቻ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያላትን አቋም አይቀይረውም-ቭላድሚር ፑቲን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ እና ብሪታኒያ ዛቻ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያላትን አቋም አይቀይረውም ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡   የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ከዩክሬን ጋር ተያይዞ በኔቶ…

አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል እያደረሰ ያለውን ጥቃት አጠናክሮ መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው እና ወራሪው የህወሓት ቡድን በአፋር ክልል ክልበቲ ረሱ ዞን እያደረሰ ያለውን ጥቃት አጠናክሮ መቀጡን ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ የሽብር ቡድኑ በአፋር ክልል ክልበቲ ረሱ አካባቢ ባደረሰው ወረራና ጥቃት የአበአላ፣ ኮናባ፣ እሪፕቲ ፣…

ማህበሩ በኦሮሚያ ክልል ቆላማ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ8 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ልማት ማህበር በክልሉ ቆላማ አካባቢ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ 8ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነትና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የኦሮሚያ ልማት ማህበር ከፍተኛ ዳይሬክተር አቶ ደጀኔ አልማ ፥ ድጋፉ በኦሮሚያ ቆላማ አካባቢዎች በድርቅ…

በጁባ የሚገኘው የኢትዮጵያ 15ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ለመከላከያ ሰራዊት ከ32 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን ጁባ የሚገኘው የኢትዮጵያ 15ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በሀገር ውስጥ በጀግንነት እየተፋለመ ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊታችን 32 ሺህ 410 ዶላር ድጋፍ አደረገ። በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተደረገው የድጋፍ ርክክብ…