Fana: At a Speed of Life!

በሀገር መከላከያ ሠራዊት ደቡብ ዕዝ የሠራዊት አባላት የማዕረግ ማልበስ መርሃ- ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት ደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የላቀ የግዳጅ አፈፃፀም ላስመዘገቡ እና የቆይታ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ የሠራዊት አባላት የሜዳሊያ የማዕረግ ማልበስ እና ሽልማት መርሃ ግብር ተካሄደ ። የማዕረግ አሰጣጥ ሥነ-ስርዓት በመከላከያ…

ዓለም አቀፉ የሬዲዮ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሬድዮ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ጋር በመተባበር ዓለም አቀፉ የሬዲዮ ቀንን አክብረዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሬድዮ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ጋር በመተባበር ዓለም አቀፉ የሬዲዮ ቀንን እያከበሩ ይገኛሉ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና…

ንግድ ባንክ ያስገነባውን አዲስ የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ዛሬ ያስመርቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ይመረቃል፡፡ አዲሱ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ከመሬት በላይ 209 ነጥብ 15 ሜትር ከፍታ ያለው ሲሆን ፥ ባለ 53 ወለል ነው። በውስጡም የቢሮ አገልግሎት ከሚሰጡ…

የጃንሜዳና 1ኛው የምሥራቅ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር በጃንሜዳ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የጃንሜዳና መጀመሪያው የምሥራቅ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር በጃንሜዳ እየተካሄደ ነው። ከሩጫው መጀመር ቀደም ብሎ በኢፌዴሪ ባህልና ስፓርት ሚኒስትር የተዘጋጀው የማህበረሰብ አቀፉ የጤናና አካል ብቃት ስፖርታዊ…

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ፕሬዚዳንት ዩዌሬ ሙሴቪኒ ባደረጉላቸው የክብር ግብዣ ዩጋንዳ በተከበረው 41ኛው የሰራዊት ቀን ላይ ተገኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠ/ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በዩጋንዳ በተከበረው 41ኛው የሰራዊት ቀን ላይ ተገኙ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ በዚህ በዓል ላይ የተገኙት የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሬ ሙሴቪኒ ባደረጉላቸው…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያስገነባውን አዲስ ህንፃ የሚያስመርቅ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የካቲት 6 ቀን 2014 ዓ/ም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያስገነባውን አዲስ ህንፃ የሚያስመርቅ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የምረቃ መርሀ ግብሩ ተጀምሮ እስሚጠናቀቅ ድረስ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ። • ከብሔራዊ ቤተ…