የሀገር ውስጥ ዜና በተባበረ ክንድ ኢትዮጵያችንን ልምላሜ ማልበሳችን ይቀጥላል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Awoke Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበረ ክንድ ኢትዮጵያን ልምላሜ ማልበስ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ ግብር አንዱ ዓላማው የአፈር መሸርሸርን በመቀነስ የግብርናን ምርታማነት ማሻሻል ፣ በረሀማነትና መዘዞቹን መከላከል እና ግድቦችን…
ስፓርት ብሔራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ያሳየውን ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ መድገም አልቻልም-ኤሳያስ ጅራ Melaku Gedif Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ያሳየውን ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ መድገም አልቻልም ሲሉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኤሳስ ጅራ ተናገሩ፡፡ አስልጣኝ ውበቱ አባተ እና ረዳቶቻቸው በካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ የነበራቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም ለዘላቂ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ከክልሉ ጋር በቅንጅት ይሰራል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Melaku Gedif Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም ለዘላቂ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ከክልሉ ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናግረዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷በሶማሌ ክልል በተፈጠረው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተላለፈው ኤች አር 6600 የውሳኔ ኃሳብ ወገንተኝነት የታየበት መሆኑ ተገለፀ Melaku Gedif Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ በቅርቡ ያሳለፈው ኤች አር 6600 የተሰኘው የውሳኔ ኃሳብ ትክክል ያልሆነና ወገንኘትነት የተንጸባረቀበት ነው ሲል የኢትዮጵያ አሜሪካዊያን ዜጎች ምክር ቤት ገለጸ። ባሳለፍነው ሣምንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን የመከላከል አቅም ከ96 ከመቶ በላይ ደርሷል -ዶክተር ሹመቴ ግዛዉ ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን የመከላከል አቅሙ ከ96 ከመቶ በላይ መድረሱን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ገለጹ። ዋና ዳይሬክተሩ የኤጀንሲውን የስድስት ወር…
የሀገር ውስጥ ዜና የገልፍ የምግብ ኤክስፖ ኢትዮጵያ የውጪ ምርቶቿን እንድታስተዋውቅ እድል ፈጥሯል Melaku Gedif Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዱባይ ገልፍ የምግብ ኤክስፖ መሳተፏ የውጪ ምርቶቿን እንድታስተዋውቅ እድል መፍጠሩን የውጭ ንግድ እና ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ አቶ ዳንጌ ቦሩ ገለፁ፡፡ በዱባይ ወርልድ ትሬድ ሴንተር በተካሄደዉ ገልፍ ፉድ ኤክስፖ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው ህብረተሰቡ ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በአኮቦ ወረዳ ከደቡብ ሱዳን የሚነሱ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው ህብረተሰቡ ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት እየሠራ መሆኑን የወረዳዉ አስተዳደር አስታወቀ። የአኮቦ ወረዳ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኳታር ከሚገኙ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላትና የሐይማኖት አባቶች ጋር ተወያየ Meseret Awoke Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኳታር ዶሃ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላትና የሐይማኖት አባቶች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያየ። ኑሯቸውን በኳታር ካደረጉ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የሃይማኖት ተቋማት አባቶች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል መደበኛ የልማት ሥራ ሊያሠራ የሚያስችል የሰላምና የጸጥታ ሁኔታ አለ- የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ያለው የጸጥታ ሁኔታ በአንጻራዊነት የተረጋጋና ሰላም የሆነበት መደበኛ ሥራዎችን መሥራት የሚያስችል ሁኔታ መፈጠሩን የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርቁን ለመቀልበስ የሚደርገው ስራ ለአፍታም ስልጣን በተጠሙ አካላት አይሰናከልም – የሶማሌ ክልል መንግስት Mekoya Hailemariam Feb 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግስትና ህዝብ ድርቁን ለመቀልበስ የሚያደርጉት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል እንጂ፣ ስልጣን በተጠሙና ለህዝብ ደንታ በሌላቸው ሴረኛ አካላት ለአፍታም አይሰናከልም አለ የክልሉ መንግስት። የክልሉ መንግስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ…