Fana: At a Speed of Life!

የተመድ ምክትል ዋና  ፀሀፊ አሚና መሀመድ በኢትዮጵያ ያደረጉት ቆይታ የግጭቱን አሳዛኝ መልክ እንዳሳያቸው ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያደረጉትን ቆይታ ተከትሎ ዛሬ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የተመድ ምክትል ዋና  ፀሀፊ አሚና መሀመድ የግጭቱን አሳዛኝ መልክ ተመልክቻለሁ አሉ ። ''ግጭቱ ከወራት በፊት እንደነበረው አይደለም አሁን መጠነኛ መረጋጋት አለው”  ያሉት ምክትል…

የኦሮሚያ ክልል ለአፋር ክልል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ…

በመተማ ወረዳ የ6 ዓመት ህፃን ያገቱ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ዲቢኮ ቀበሌ የ6 ዓመት ህፃን ያገቱ 4 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የወረዳው ሰላምና ደህንነት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የመተማ ወረዳ አስተዳደር የፀረ ሽምቅ ጋንታ አመራር ፶ አለቃ ባየ…

የትምህርት ሚኒስትሩ በሳይንስና ትምህርት ዘርፍ የኢትዮ- ሩሲያን ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ላይ ከሀገሪቱ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሳይንስ እና ትምህርት ዘርፍ ኢትዮጵያና ሩሲያ ያላቸውን ትብብር እና የህግ ማዕቀፎች ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከሀገሪቱ አምባሳደር ጋር ተወያዩ። የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በድሬዳዋ ስታዲየም መካሄድ ይጀምራሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ጨዋታቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል፡፡ የባለፈው ዓመት…

የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንትና የተመድ ምክትል ዋና ፀሐፊ በሽብር ቡድኑ ጉዳት የደረሰባቸውን ህፃናት ጠየቁ

አዲስ አበባ፣የካቲት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሐመድ በአሸባሪው የህወሃት ቡድን ጉዳት የደረሰባቸውን ህፃናት ዱብቲ ሆስፒታል በመገኘት ጠየቁ። ህፃናቱ ጉዳት የደረሰባቸው የሽብር ቡድኑ በተኮሰው ከባድ…

ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ዳያስፖራዎች አሶሳ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ወደ ሀገር ቤት የመጡ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ዛሬ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገቡ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገጠር መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሃላፊ አቶ አመንቴ ገሺ ለኢዜአ እንደተናገሩት፥…

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተመድ ለክልሉ ሕዝብ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ ረጂ ድርጅቶች በየጊዜው ጦርነት እየተከፈተበት የሚገኘውን የአፋር ሕዝብ እንዲደግፉ ጥሪ አቀረቡ። በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና በተባበሩት…

ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶች ላይ ከ 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ውድመት አድርሷል

አዲስ አበባ፣የካቲት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና በአፋር ክልሎች በሚገኙ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶች ላይ ከ 1 ቢሊየን 644 ሚሊየን ብር በላይ ውድመት ማድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን…