ፈረንሳይ ማሊን ጨምሮ የምዕራብ አፍሪካን አገራት ለመከፋፈል እየሞከረች ነው – የማሊ ጠ/ሚ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሊ ጠቅላይ ሚኒስትር ቹጉኤል ማይጋ ፈረንሳይ በልዩ ተልዕኮ የተሰማሩ ወታደሮቿን በመጠቀም የምዕራብ አፍሪካን አገራት ለመከፋፈል እየሞከረች ነው ሲሉ ወቀሱ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዲፕሎማቶች ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ማሊ ከጽንፈኛ ታጣቂዎች ጋር…