ስፓርት ዛሬ ምሽት ቡርኪናፋሶ እና ካሜሮን ለደረጃ ይጫወታሉ Meseret Awoke Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው የፍሪካ ዋንጫ መርሃ ግብር መሠረት ቡርኪና ፋሶ እና አዘጋጇ ካሜሮን ለደረጃ ይፋለማሉ። ጨዋታው ምሽት 4፡00 ላይ በያውንዴ አህመዱ አሂጆ ስቴዲዬም ይካሄዳል። በሌላ በኩል የአፍሪካ ዋንጫ ነገ ፍፃሜውን የሚያገኝ ሲሆን፥ በዕለቱም ግብጽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሕብረቱ ጉባኤ 15 የግልና የመንግሥት ሆስፒታሎች በልዩ ዝግጅት አገልግሎት እየሰጡ ነው – ጤና ሚኒስቴር Meseret Awoke Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሕብረት የመሪዎችና ስራ አስፈጻሚዎች ጉባኤ 15 የግልና የመንግሥት ሆስፒታሎች በልዩ ሁኔታ ዝግጁ ሆነው አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኝ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጤና ሚኒስቴር የአፍሪካ ሕብረት የሐኪሞች ቡድን አስተባባሪ ዶክተር ማራኪ መሐሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ከአንጎላ ልኡካን ቡድን ጋር ፍሬያማ ውይይት ማካሄዱን ገለጸ Alemayehu Geremew Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሥራ አሥፈጻሚዎች ቡድን ከአንጎላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንዲሁም ከሌሎች የሀገሪቷ ልዑካን ጋር ፍሬያማ ውይይት ማካሄዱን ገለጸ፡፡ አየር መንገዱ ውይይቱን ያካሄደው ከአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎንለጎን መሆኑንም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው ያሰባሰበውን 20 ሚሊየን ብር የሚገመት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው 'በአይዞን ኢትዮጵያ' መተግበሪያ ያሰባሰበውን 20 ሚሊየን ብር የሚገመት ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁስ በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር መሃመድ ሁሴን፥ ድጋፉን በመረከብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጅቡቲ፣ ዛምቢያ፣ ሶማሊያ፣ ሴራሊዮን ፕሬዚዳንቶች እንዲሁም ከመንግስታቱ ድርጅት ምክትል ፀሀፊ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጅቡቲ፣ ዛምቢያና ሶማሊያ ፕሬዚዳንቶች እንዲሁም ከመንግስታቱ ድርጅት ምክትል ፀሀፊ ጋር መወያየታቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ 35ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና 489 ወጣቶችን የሥራ ልምምድ ለማስጀመር የመጀመሪያው ዙር የሕይወት ክህሎት ሥልጠና ተጠናቀቀ Alemayehu Geremew Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር በከተሞች የምግብ ዋስትና እና የሥራ ፕሮጀክት የተዘጋጀ የሥራ ልምምድ የመጀመሪያ ዙር ፕሮግራም 489 ወጣቶች ለ10 ቀን የሕይወት ክህሎት ማጎልበቻ ሥልጠና በመስጠት ተጠናቋል፡፡ ፕሮጀክቱ ትምህርታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ማሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ የጤናማ እናትነት ወርን በተለያዩ ዝግጅቶች አከበረ Alemayehu Geremew Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ በሀገራችን ለ16ኛ ጊዜ የሚከበረውን የጤናማ እናትነት ወርን በተለያዩ ዝግጅቶች ሲያከብር ውሏል። የማሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር አቶ አበበ ሽብሩ ÷ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች እውቀታቸውንና ጉልበታቸውን ለበጎነትና መልካምነት በማዋል በሃገር ግንባታ ውስጥ የበኩላቸውን ሊወጡ ይገባል – አቶ ታዬ ደንደአ Meseret Awoke Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ የበጎ ፍቃድ ወጣቶች ምረቃ መርሃ ግብር በጅማ ዩኒቨርስቲ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደ እና የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር ጀማል አባ ፊጣን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል። በስነ ስርዓቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ላይ የበርካታ አገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ሃላፊዎች መገኘታቸው የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ለዓለም የሚያሳይ ነው –… Meseret Awoke Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የበርካታ አገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ሃላፊዎች መገኘታቸው የኢትዮጵያን ሰላማዊ ነባራዊ ሁኔታ ለመላው ዓለም የሚያሳይ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ብርቱካን አያኖ ገለጹ። በዛሬው እለት በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግሎባል አሊያንስ ከአማራ ልማት ማኅበር ጋር በመሆን በ10 ሚሊየን ብር የሐይቅ ቁጥር 2 ትምህርት ቤትን ዳግም ሊያስገነቡ ነው Alemayehu Geremew Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ግሎባል አሊያንስ ከአማራ ልማት ማኅበር ጋር በመሆን በሐይቅ ቁጥር 2 ትምህርት ቤት በ10 ሚሊየን ብር ወጪ አራት ህንፃዎችን ለማስገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ። ወራሪው ኃይል የዕውቀት ማዕድ የሚያቋድሱትን ትምህርት ቤቶች ቢያወድምም በመተባበር…