Fana: At a Speed of Life!

የዘንድሮ ገና በብዙ ድሎችን ታጅቦ የሚከበር በአል ነው – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የዘንድሮ ገና በብዙ ድሎችን ታጅቦ፤ በኢትዮጵያዊነትና በህብረብሔራዊ አንድነት አምሮና ተንቆጥቁጦ የሚከበር በአል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን…

የክልል መንግስታት ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ የሐረሪ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስታት የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡   የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ባስተላለፈው…

ቻይና በምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ትሾማለች – የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋንግ ዪ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በምስራቅ አፍሪካ የሚስተዋሉ የጸጥታ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ ልዩ መልዕክተኛ እንደምትሾም አስታወቀች፡፡ የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና የቻይናው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በሀገራቱ የሁለትዮሽ እና ከሌሎች…

ዳያስፖራዎች በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ አገራቸውን ለመደገፍ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የወደ አገር ቤት ጥሪን ተቀብለው አዲስ አበባ የገቡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ አገራቸውን ለመደገፍ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። ዲያስፖራዎቹ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ጋር…

በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ቅርስ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ቅርስ ላይ ያተኮረ ውይይት በላሊበላ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ፣ የደብረ…

የገና በዓልን አስመልክቶ ለመቄዶኒያ የአረጋዉያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል ከ27 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽንና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የገናን በአል አስመልክቶ ለመቄዶኒያ የአረጋዉያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል ከ27 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በዛሬዉ እለት የ27 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር…

በሰሜን ሸዋ ደገም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ ።   በዛሬዉ እለት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ ነው አደጋው የደረሠው ።   አደጋው የደረሰው መነሻውን አዲስ አበባ…

በፀጥታ ችግሮች ምክንያት ከ69 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነዋል-የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የትምህርት ዘመን በፀጥታ ችግሮች ምክንያት ከ69 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው የ6 ወራት የዘርፉን አፈፃፀም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር መክሯል።…

ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትአስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   ርዕሰ መስተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው…