የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚደንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያ ለልማት ያላትን ፍላጎትና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ከሩስያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካኤል ቦግዳኖቭ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩስያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካኤል ቦግዳኖቭ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስተሮቹ ከ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ባካሄዱት ውይይት÷የሁለቱን…
ስፓርት የአፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታን ደቡብ አፍሪካዊው ቪክቶር ጎሜዝ በዋና ዳኝነት ይመሩታል Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካዊው ኢንተርናሽናል አልቢትር ቪክቶር ጎሜዝ ዛሬ ሴኔጋልና ግብፅ የሚያደርጉትን የአፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ እንዲዳኙ በካፍ መመረጣቸው ተገልጿል። ደቡብ አፍሪካዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ቪክቶር ጎሜዝ ከፈረንጆቹ 2008…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በአህጉሪቱ የኮቪድ -19 ክትባት ማምረቻ ሊገነባ እንደሚገባ ተመክሯል-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ በአህጉሪቱ የኮቪድ -19 ክትባት ማምረቻ ሊገነባ እንደሚገባ መመከሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናግረዋል። ቃል አቀባዩ ዛሬ ጠዋት በሰጡት መግለጫ ÷ 35ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ባህላዊ የፈረስ ፌስቲቫል በኦሮሚያ ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ በሰንዳፋ በኬ ከተማ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ የፈረስ ፌስቲቫል በኦሮሚያ ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ በረክ ወረዳ በሰንዳፋ በኬ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ፌስቲቫሉ “ባህላዊ የፈረስ ግልቢያ ጨዋታ ለቱሪዝም ልማት” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡…
ስፓርት በአፍሪካ ዋንጫ ካሜሮን ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች Mekoya Hailemariam Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ካሜሮን ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቀቀች። ምሽቱን ለደረጃ የሚደረግ ፍልሚያ በአዘጋጇ ሀገር ካሜሮንና በቡርኪናፋሶ መካከል ተደርጓል። ጨዋታው 3 አቻ በመጠናቀቁ ወደ መለያ ምት ያመራ ሲሆን፥ በመለያ ምት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎችን አመሠገኑ Mekoya Hailemariam Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎችን አመሠገኑ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወዳጅነት አደባባይ ለአፍሪካ መሪዎች የዕራት ግብዣ መርሐ ግብር አዘጋጅተዋል። ማምሻውን በማህበራዊ ትስስር…
የዜና ቪዲዮዎች የውሃ ትርኢት በወዳጅነት አደባባይ Amare Asrat Feb 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=VhRMVR-Zt0U
የሀገር ውስጥ ዜና በቱሪዝሙ መስክ እንደአህጉር የተከሰተውን ችግር ለመቅረፍ አፍሪካውያን በአንድነት ልንቆም ያስፈልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ በቱሪዝሙ ዘርፍ እንደአህጉር ያጠላበትን ጥላ ለመሻገር አፍሪካውያን በአንድነት መቆም እና መደጋገፍ ያስፈልገናል ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ገለጹ፡፡ የአፍሪካ ህብረት ጉባዔን ምክንያት በማድረግ ለመሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ጉባዔን ምክንያት በማድረግ ለመሪዎች የተዘጋጀ የእራት ግብዣ መርሃ ግብር በወዳጅነት ፓርክ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ጉባዔን ምክንያት በማድረግ ለመሪዎች የተዘጋጀ የእራት ግብዣ መርሃ ግብር በወዳጅነት ፓርክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሃ ግብሩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎችና የልዑካን ቡድን አባላት እንዲሁም የተለያዩ ተቋማት ከፍተኛ ኃላፊዎች እና ጥሪ…