የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ከኬንያ ኢነርጂ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ከኬንያ የኢነርጂ ሚኒስትር አምባሳደር ሞኒካ ጁማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ አገራት የሃይል አቅርቦት ትብብር ላይ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ከገንዘብ…
የዜና ቪዲዮዎች ለህብረተሰቡ ይፋ የተደረጉት የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዕጩ ኮሚሽነሮች Amare Asrat Feb 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=eQkQKVAZNkQ
የዜና ቪዲዮዎች በባህላዊ ትርኢቶች የታጀበው የመሪዎች አቀባበል በቦሌ Amare Asrat Feb 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=mLRWkOTCfvc
የዜና ቪዲዮዎች ተልዕኮ ይዘው ወደ 32ቱም አፍሪካ አገራት የበረሩት ኢትዮጵያዊ Amare Asrat Feb 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=cnymE0kYjkQ
የሀገር ውስጥ ዜና የእጩ ኮሚሽነሮች ምርጫ ኢትዮጵያዊ ብዝኃነትን ያካተተ እንዲሆን ተሞክሯል-አፈ ጉበዔ ታገሳ ጫፎ Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮችን ለመምረጥ በተደረገው ሂደት ኢትዮጵያዊ ብዝሃነትን ያካተተ እንዲሆኑ ለማስቻል ጥረት መደረጉን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉበዔ ታገሳ ጫፎ ገለጹ። አፈ-ጉበዔው እጩ ኮሚሽነሮችን…
የዜና ቪዲዮዎች ለስኬት ያልበቃው የአፍሪካ ህብረት ሙከራ (በበላይ በቀለ) Amare Asrat Feb 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=kDm1Cq7NC4A
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ሰላማዊ ሂደቱን ጠብቆ እየተካሄደ መሆኑን የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ገለጸ Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ባስቀመጠው አቅድ መሰረት የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ሰላማዊ ሂደቱን ጠብቆ እየተካሄደ መሆኑን የጋራ ግብረ ኃይሉ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች…
ስፓርት ቪዲዮ ግብጽ ወይስ ሴኔጋል – ሁለቱን የሊቨርፑል ኮከቦች በተቃራኒው ያገናኘው የፍጻሜ ጨዋታ Amare Asrat Feb 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=ylQXjMOjUIs
የሀገር ውስጥ ዜና በ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል ዮሐንስ ደርበው Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የተለያዩ አገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል፡፡ ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በሚካሄደው የሕብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የሶማሊያ፣…