አፍሪካን በ2030 የጦር መሳሪያ ድምፅ የማይሰማባት አህጉር የማድረግ አጀንዳ የኅብረቱን መሪዎች አወያየ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካን በ2030 የጦር መሳሪያ ድምፅ የማይሰማባት አህጉር የማድረግ አጀንዳ በኅብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ተነስቶ ክርክር ተደርገበት።
በኅብረቱ የፖለቲካ፣ የሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዲባዮ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ…