Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን ለመዘገብ እስካሁን 340 የውጭ አገራት ጋዜጠኞች አዲስ አበባ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን ለመዘገብ እስካሁን 340 የውጭ አገራት ጋዜጠኞች አዲስ አበባ መግባታቸው ተገለፀ። ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰት በኋላ መሪዎች ፊት ለፊት ተገናኝተው በሚመክሩበት በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ በመገኘት…

ለ48 ወረዳዎች የአስቸኳይ ዕርዳታ መላክ መጀመሩን የሶማሌ ክልል አደጋ ስጋት አመራር ቢሮ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል አደጋ ስጋት አመራር ቢሮ ለ48 የክልሉ ወረዳዎች 198 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች ሁለተኛ ዙር የአስቸኳይ ዕርዳታ መላክ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የሶማሌ ክልል አደጋ ስጋት አመራር ቢሮ በክልሉ በተከሰተው ድርቅ ለተጠቁ በ10…

የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴዎች የ22 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለአፋር ክልል አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የተቋቋመው የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴዎች ያሰባሰቡትን የ22 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የአይነት እና የገንዘብ ድጋፍ ለአፋር ክልል አስረከቡ። ኮሚቴዎች ድጋፉን ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ያሥረከቡ ሲሆን፥…

35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ተከለከለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ፍጹም የተከለከለ መሆኑን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ከአዲስ አበባ…

የማላዊ ፕሬዚዳንት በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማላዊ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ላዛሩስ ማካርቲ ቻክዌራ በ35ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የኢፌዲሪ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ፣ የውጭ…

በደቡብ ኦሞ ዞን 77 ሺህ ዜጎች ለድርቅ ተጋላጭ መሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በድርቅ ተጎጂ ለሆኑ ዜጎች የምግብ ድጋፍ መደረጉን የፌደራል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ ከፋና ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ የደቡብ ክልል…

አምባሳደር መለስ ዓለም በኬንያ ከተባበሩት መንግስታት ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም በኬንያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ዛይነብ ሃዋ ባንጉራ ጋር መወያየታቸውን ገለጹ፡፡ አምባሳደር መለስ ዓለም፥ በኢትዮጵያ እና…