ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይና እና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በቤጂንግ ተወያዩ Meseret Awoke Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር በቤጂንግ ተገናኝተው ሁለቱ ሀገራት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተቀራርበው መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ በሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የተደረገው ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በየካቲት ወር ዳግም ስራ ይጀምራሉ – የትምህርት ሚኒስቴር Meseret Awoke Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ዘረፋና ውድመት የተፈፀመባቸው የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በየካቲት ወር መጀመሪያ ላይ ተማሪዎችን በመቀበል ዳግም ስራ የሚጀምሩ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ሳሙኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አገራት መሪዎች ለህብረቱ ጉባኤ አዲስ አበባ እየገቡ ነው Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የተለያዩ አገራት መሪዎች ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡ በዛሬው ዕለት ጠዋት የሞሪታንያው ፕሬዚዳንት ሞሐመድ ኡልድ ኤል-ጋዝዋኒ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ…
ስፓርት ግብፅ ካሜሩንን በመለያ ምት በማሸነፍ ለፍፃሜ አለፈች ዮሐንስ ደርበው Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫው የፍጻሜ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ በመለያ ምት ግብጽ ካሜሩንን 3ለ1 በማሸነፍ ከሴኔጋል በመቀጠል ለፍጻሜ ያለፈች ሁለተኛዋ ሀገር ሆናለች፡፡ ግብፅና ካሜሩን ለፍታሜ ጥሎ ማለፍ ባደረጉት ጨዋታ ከ90 ደቂቃው ባሻገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮትዲቯር ፕሬዚዳንት አላሳን ኦታራ አዲስ አበባ ገቡ Mekoya Hailemariam Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮትዲቯር ፕሬዚዳንት አላሳን ኦታራ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል። 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ "የአፍሪካ አህጉርን የስርዓተ ምግብ አቅም መገንባት፤ የሰው ሃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይጀሪያው ፕሬዚዳንት ሙሃመዱ ቡሃሪ አዲስ አበባ ገቡ Mekoya Hailemariam Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃመዱ ቡሃሪ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል። 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ "የአፍሪካ አህጉርን የስርዓተ ምግብ አቅም መገንባት፤ የሰው ሃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገር መከላከያ ተቋም በጦርነት ተጠምዶ ቢቆይም ጎን ለጎን በርካታ የልማት ስራዎችን አከናውኗል – ዶክተር አብርሃም በላይ Feven Bishaw Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአገር መከላከያ ተቋም በጦርነት ተጠምዶ ቢቆይም ጎን ለጎን በርካታ የልማት ስራዎችን አከናውኗል” ሲሉ የአገር መከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ። ተጠሪነታቸው ለመከላከያ ሚኒስቴር የሆኑ ክፍሎች የ2014 ዓ.ም የ6 ወር እና የመቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በሀገራት ብሔራዊ ጥቅም የሚዘወሩ የምዕራቡ ዓለም ተቋማት ያዛቡትን ምስሏን ለማስተካከል ጠንካራ አህጉራዊ የመገናኛ ብዙኀን ያስፈልጋታል- ምሁራን Feven Bishaw Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በሃያላን ሀገራት ብሔራዊ ጥቅም የሚዘወሩ የምዕራቡ ዓለም ተቋማት ያዛቡትን ገጽታዋን ለማስተካከል ጠንካራ አህጉራዊ የመገናኛ ብዙኀን ያስፈልጋታል ሲሉ ምሁራ ገለጹ፡፡ ምሁራኑ አህጉሪቱ ጠንካራ ሚዲያ የሌላት በመሆኑ የጨለማ፣ የጦርነትና የረሃብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ Feven Bishaw Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቢያ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ኢሳቱ ቶራይ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል። ምክትል ፕሬዚዳንቷና የልዑካን ቡድናቸው ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጢስ አባይ 2 ኃይል ማመንጫ አንድ ዩኒት ተጠግኖ ሥራ ጀመረ Feven Bishaw Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከስምንት ዓመታት በላይ በብልሽት ምክንያት የቆመው የጢስ አባይ 2 የውሃ ኃይል ማመንጫ አንድ ዩኒት ሥራ ጥገና ተጠናቆ 25 ሜጋ ዋት ኢነርጂ ማምረት መጀመሩን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ደጀኔ ጉታ አስታወቁ፡፡ ኃላፊው እንደገለፁት ÷የዩኒቱ ውሃ…