የሀገር ውስጥ ዜና የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለአማራ ክልል የ14 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመሆን በአማራ ክልል በአሸባሪው የህወሓት ቡድን የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም እና የወደሙ ንብረቶች መልሶ ለመገንባት የሚውል የ14 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። አሸባሪው ቡድን በወረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሥራ ፈጣሪና ሀብት አመንጭ ለሆኑ ጀማሪ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል- ዶክተር በለጠ ሞላ Feven Bishaw Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂ ዘርፍ ሥራ ፈጣሪና ሀብት አመንጭ ለሆኑ ጀማሪ የቴክኖሎጂ ፈጣራዎች እና እምቅ አቅምና ክህሎት ላላችው ድጋፍና ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገለጸ፡፡ የአገር አቀፍ የፈጠራ…
ስፓርት ቪዲዮ በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የዳኝነት ብቃት አድናቆትን ያተረፉት ኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ Amare Asrat Feb 3, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=7iGdY-sH9V4
የሀገር ውስጥ ዜና 40ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ በመካሄድ ላይ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 40ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ በአህጉሪቱ በሽታዎችን መከላከል እና መቆጣጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መምከሩን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ በህብረቱ አባል አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም ለአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች የተለያዩ አገልግሎቶችን በውጭ ሀገራት ገንዘብ እያቀረበ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ እየተሳተፉ ለሚገኙ እንግዶች የተለያዩ አገልግሎቶችን በዶላር፣ በዩሮና ድርሀም እያቀረበ እንደሚገኝ አስታወቀ። ኢትዮ ቴሌኮም በ40ኛዉ የአፍሪካ ሕብረት ስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤትና በ35ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኙ 3 ኩባንያዎች ምርታቸውን ወደ ውጭ መላክ ጀመሩ Alemayehu Geremew Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት የሽብር ቡድን ጉዳት ደርሶባቸው ከነበሩትና በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሥር የሚገኙት ሦስት ኩባንያዎች ምርታቸውን ወደ ውጭ ገበያ ማቅረብ ጀመሩ፡፡ በፓርኩ ከሚገኙት አራት ኩባንያዎች ሦስቱ ስራ መጀመራቸው የተገለጸ ሲሆን÷ ምርታቸውን ለውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው የህወሓት ቡድን እጇን በጥይት ተመትታ የተጎዳችው ተማሪ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እየወሰደች ነው Alemayehu Geremew Feb 3, 2022 0 አዲሰ አበባ፣ጥር 26፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አሸባሪዉ የህወሓት ቡድን በከፈተው ጦርነት እጇን በጥይት ተመታ ጉዳት የደረሰባት ተማሪ ቃልኪዳን ተኮላ ከህመሟ ሳታገግም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና እየወሰደች ነው። ተማሪ ቃልኪዳን ተኮላ ÷ የኮምቦልቻ መሰናዶ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ የተፈፀመውን ግድያ ተከትሎ እያጣራ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳር 22 ቀን 2014 በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ የተፈፀመውን ግድያ ተከትሎ የኦሮሚያ ፖሊስ እያጣራ መሆኑን አስታውቋል። በኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ገላን ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤርትራ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር በህብረቱ የሚኒስትሮችና የመሪዎች ጉባኤ ለመሳትፍ አዲስ አበባ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ በ35ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና በ40ኛው የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ…
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት በቦረና Amare Asrat Feb 3, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=4sXB5tRN7BA