የሀገር ውስጥ ዜና በጂቡቲ የአረንጓዴ አሻራ አካል የሆነው የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ተካሄደ Alemayehu Geremew Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ አካል የሆነ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሄደ። የጂቡቲ ከተማ ከንቲባ ፋጡማ አወሌ በመርሀ ግብሩ ማጠቃለያ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ ኢትዮጵያ ባካሄደችው በአረንጓዴ አሻራ ዘመቻው ለጂቡቲ ላበረከተችው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከ40ኛው የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ከቱኒዚያ እና ሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ ከቱኒዚያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአጭር ጊዜ ውስጥ የተቸገሩ ማኅበረሰቦችን በመደገፍ የአየር ንብረት ለውጡን መፋለም አስፈላጊ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጭር ጊዜ ውስጥ የተቸገሩ ማኅበረሰቦችን በመደገፍ የአየር ንብረት ለውጡን መፋለም አስፈላጊ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዲሁም የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳን ያካተተ ከፍተኛ…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይ የያቤሎ ኢፋ ቦሩ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ጉብኝት Amare Asrat Feb 3, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=GkNmbSOPzk8
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በዩክሬን ጉዳይ 3ሺህ የሚጠጉ ወታደሮቿን ወደ አውሮፓ ልታሰማራ ነው Meseret Demissu Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ ዩክሬንን ልትወር ነው በሚል ሰበብ አሜሪካ ወደ 3ሺህ የሚጠጉ ወታደሮቿን ወደ ሶስት የአውሮፓ አገሮች ልታሰማራ መሆኗን አሳወቀች፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል በቀጠለው ግጭት ምክንያት በመጪዎቹ ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰሜን ምእራብ እዝ የሰራዊት አባላት የሜዳልያ ሽልማትና የማዕረግ ማልበስ ፕሮግራም እየተካሔደ ነው Melaku Gedif Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰሜን ምእራብ እዝ የሰራዊት አባላት የሜዳልያ ሽልማት እና የማዕረግ የማልበስ ፕሮግራም በኹመራ እየተካሔደ ነው። በፕሮግራሙ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ጀነራል አበባው ታደሰ እና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች…
ስፓርት ኢትዮጵያዊዉ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ባሳዩት የዳኝነት ብቃት አድናቆት አገኙ Meseret Demissu Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ሴኔጋል ቡርኪናፋሶን ስታሸንፍ ጨዋታዉን በመሀል ዳኝነት የመሩት ዳኛ ባምላክ ተሰማ ጨዋታዉን ለመምራት ባሳዩት ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ ተመልካቾች እየተወደሱ ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያዊዉ ኢንተርናሽናል ዳኛ ሁለት የፍፁም ቅጣት…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቦረና ዞን ያለውን የድርቅ አደጋ ሁኔታ ለመመልከት ቦረና ገቡ Amare Asrat Feb 3, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=X9lLOL9iYEo
የሀገር ውስጥ ዜና በ6 ወራት በወንጀል ክርክር ሂደት 4 ሺህ 630 መዛግብት ክስ መቋረጡን ፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ አመቱ በወንጀል ክርክር ሂደት ተከሳሶችና ምስክር ባለመቅረብ ምክንያት 4 ሺህ 630 መዛግብት ክስ መቋረጡን ፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ6 ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትአቅርቧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀጠናዊ ትስስር ለበለፀገች አፍሪካ Feven Bishaw Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካን በአጀንዳ 2063 የበለፀገች አህጉር ለማድረግ ህብረቱ ከያዛቸዉ ሰባት ውጥኖች ውስጥ በፖለቲካዊ አንድነትና በፓን አፍሪካኒዝም እሳቤዎች በአፍሪካ ህዳሴ ላይ የተመሰረተ የተቀናጀ አህጉርን መፍጠር አንዱ ነዉ። መሰል እሳቤዎች…