የሀገር ውስጥ ዜና የአለም ባንክ ለጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት የ14 ነጥብ 6 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አጸደቀ Meseret Demissu Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም ባንክ አንድ አካል የሆነው ብሔራዊ የጥራት መሠረተ ልማት ፕሮጀክት ለቀጣይ 18 ወራት በጥራት ቁጥጥር ስራ ላይ ለተሰማሩ የጥራት መሠረተ ልማት ተቋማት የ14 ነጥብ 6 ሚሊየን አሜሪካን ዶላር በጀት አጽድቋል፡፡ ፕሮጀክቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የአቶሚክ ኃይልን ለልማት ለመጠቀም ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ትብብር እና ድጋፍ እንዲያደርግ ጠየቁ Alemayehu Geremew Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የሆኑትን ራፋኤል ማሪያኖ በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ደመቀ መኮንን ፥ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች ላይ ህብረተሰቡ አስተያየት እንዲሰጥባቸው ዝርዝራቸውን ይፋ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች ላይ ህብረተሰቡ አስተያየት እንዲሰጥባቸው ዝርዝራቸውን ይፋ አድርጓል፡፡ የዕጩ ኮሚሽነሮች የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና በጸጥታ ችግር ምክንያት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ላልወሰዱ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው ፈተና ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በጸጥታ ችግር ምክንያት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ላልወሰዱ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው ፈተና በሰላም መጠናቀቁን የየክልሎቹ ትምህርት ቢሮዎች አስታወቁ፡፡ አሸባሪው የህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ግምታቸው ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ቀናት ግምታቸው ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ የኮንትሮባንድ መከላከል ቡድን መሪ ኢንስፔክተር ዓለሙ…
የዜና ቪዲዮዎች ስለፅገሬዳ አሟሟት ጓደኞቿ፣ ፖሊስና ዩኒቨርሲቲው ምን ይላሉ? Amare Asrat Feb 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=qlxeo-297hk
ስፓርት በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ታንዛንያን ዛሬ ታስተናግዳለች Meseret Awoke Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በ2022 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ 4ኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዛሬ ከቀኑ በ10፡00 ታንዛንያን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ታስተናግዳለች። ቀደም ሲል አስተያየታቸዉን የሰጡት የቡድኑ አስልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል፥ ከታንዛኒያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሊባኖስ ያለሰነድ ይኖሩ የነበሩ 80 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ ያለሰነድ ይኖሩ የነበሩ 80 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ። የኢፌዴሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ከሊባኖስ የኢሚግሬሽን መስሪያ ቤት ጋር በመነጋገር ነው በተለያየ ምክንያት ያለ ህጋዊ ሰነድ በሊባኖስ ይኖሩ የነበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላምና መረጋጋትን በአፍሪካ ለማስፈን የሚያስችሉ ውሳኔዎችን እንጠብቃለን – የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች ዮሐንስ ደርበው Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመካሄድ ላይ ባለው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በኮቪድ-19 ምክንያት የተከሰቱ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችሉና በአፍሪካ ሰላምና መረጋጋትን የሚያሰፍኑ ውሳኔዎችን እንጠብቃለን ሲሉ የጉባኤው ተሳታፊዎች ገለጹ። ተሳታፊዎቹ በዚህ ጉባኤ…