Fana: At a Speed of Life!

ለሁሉም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ለሁሉም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ሊሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶች ጋር…

ቱኒዚያ የብሔራዊ ቡድን አሠልጣኟን አሰናበተች

አዲስ አበባ፣ጥር 24፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቱኒዚያ ከአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ማጣሪያ ከተሰናበተች በኋላ የብሔራዊ ቡድኑን አሠልጣኝ ሞንደሄር ኬቤየርን አሰናብታለች፡፡ አሠልጣኙ በኳታር የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ሁለት ወራት ሲቀራቸዉ ነዉ ከብሔራዊ ቡድኑ የተባረሩት፡፡…

መንግስት መገናኛ ብዙሃን በነፃነት እንዲንቀሳቀሱ በትኩረት እየሰራ ነው – መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ጥር 24፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እድሪስ መንግስት መገናኛ ብዙሃን በነፃነት እንዲንቀሳቀሱ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገለጹ። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል እያካሄደ…

ሀገርን ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሻገር ብቃት ያለው አመራር የመፍጠር ስራን አጠናክረን እንቀጥላለን- አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሻገር ብቃት ያለው አመራር የመፍጠር ስራን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡ የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች "መመረጥ ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ"…

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅድመ ጉባዔ የአመራር መለየት፣ ማብቃትና የማጥራት መድረክ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "መመረጥ - ተለውጦ አገርን መለወጥ!" በሚል መሪ ቃል የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅድመ ጉባዔ የአመራር መለየት፣ ማብቃትና የማጥራት ክልላዊ መድረክ ማካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የክልልና የዞን ከፍተኛ አመራሮች መገኘታቸውን…

በአማራ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ሳይወስዱ የቆዩ ተማሪዎች ፈተና መውሰድ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አሸባሪው ህወሓት በፈፀመው ወረራ ምክንያት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ሳይወስዱ የቆዩ ተማሪዎች ዛሬ ፈተና መውሰድ ጀመሩ፡፡ በዚሁ መሠረት በሰሜን ሸዋ ዞን ከ1800 በላይ ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተና መውሰድ መጀመራቸውን የሰሜን…

በፈተናዎች ውስጥ ሆነን ታላላቅ ስራዎችን ሰርተናል- አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ለሰላም ዘብ የሚቆም ዜጋ መፍጠር ፣ በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባት መፍጠር ፣ ህብረ ብሔራዊ አንድነት ማጠናከር እና የግጭት መከላከል ስርዓቶችን ማበጀት በእጅጉ ያስፈልጋል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ…

አቶ መሐመድራፊዕ አባራያ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ መሐመድራፊዕ አባራያ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። አቶ መሐመድራፊዕ አባራያ፥ ከአዲስ አበባ…

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ውይይት አደረጉ፡፡ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት እድል እና አማራጮችን ለጃፓን ባለሀብቶች በጋራ የማስተዋወቅ ስራ መስራት ስለሚቻልባቸው መንገዶች በውይይቱ…

የጂቡቲ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ሴኔጋል፣ ሊቢያና ሞሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ሴኔጋል፣ ሊቢያና ሞሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ። በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና በ40ኛው የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ የጂቡቲው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙሀሙድ አሊ የሱፍ፣…