Fana: At a Speed of Life!

የድሬዳዋ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ የአመራር ግንባታ መድረክ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የአቅም ግንባታ ውይይት ማካሄድ ጀመሩ። በአመራሮች የአቅም ግንባታ የውይይት መድረክ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀርን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ6ኛ ዙር ተመራጭ ሴቶች ኮከስ የምስረታ ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ6ኛ ዙር ተመራጭ ሴቶች ኮከስ የምስረታ ጉባኤ ተካሄዷል፡፡ ኮከሱ በየአምስት አመቱ አዲስ ምክር ቤት ሲቋቋም አብሮ የሚመሰረት ሲሆን፥ አላማውም የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ፣ መብትና ጥቅም…

አዲሱ ትውልድ በንባብ የዳበረ ዕውቀት እንዲኖረው መሥራት ይገባል-ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱን ትውልድ በንባብ የዳበረ ዕውቀት እንዲኖረው ደረጃቸውን የጠበቁ ቤተ መጻህፍት ማስፋፋት እንደሚገባ አምባሳደር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ አመለከቱ። የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከ106 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያስገነባው ዘመናዊ ሁለገብ ቤተ…

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከወለጋ፣ አምቦ ባኮትቤ ወረዳ እና ከሌሎችም የኦሮሚያ ክልል ወረዳዎች በሸኔ የሽብር ቡድን ተፈናቅለው በደብረብርሃን ከተማ ለሚገኙ ከ6 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች የምግብ፣ የአልባሳትና የንጽህና መጠበቂያ ድጋፍ አደረገ፡፡…

በአፋር ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ያልወሰዱ ተማሪዎች ፈተና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በተለያዩ አካባቢዎች አሸባሪው ህወሓት በፈፀመው ወረራ ምክንያት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ያልወሰዱ ተማሪዎች ዛሬ ፈተና መውሰድ ጀምረዋል፡፡ የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ የመማር ማስተማር ዳይሬክተር አቶ ወልዱ…

የደቡብ ዕዝ በተለያዩ ዘመቻዎች ድጋፍ ላደረጉ አካላት የእውቅናና የምስጋና መርሀ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ዕዝ በህግ ማስከበር፥ በህልውና እና በህብረ ብሔራዊ ለአንድነት ዘመቻዎች ድጋፍ ላደረጉ ተቋማትና የህብረተሰብ ክፍሎች የእውቅናና የምስጋና የምስክር ወረቀት ሰጥቷል። ዕዙ ባዘጋጀው የሽልማት ሥነ-ስርዓት እውቅና የተሰጣቸው የአፋር ክልል፣…

የመንግስት የኤሌክትሮኒክ አገልግሎትን የመረጃ ደህንነት የሚያስጠብቅ ፖሊሲ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት የኤሌክትሮኒክ አገልግሎትን የመረጃ ደህንነት የሚያስጠብቅ “የኤሌክትሮኒክ መንግስት የኢንፎርሜሽን ደህንነት ፖሊሲ” እየተዘጋጀ ነው፡፡ ፖሊሲው የመንግስት አገልግሎቶችን በኤሌክትሮኒክ መንገድ ለዜጎች ለማድረስ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የመረጃ…

ከንግዱ ማህበረሰብ እና ከወንድማማች ክልሎች ከ776 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ማሰባሰቡን የሶማሌ ክልል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ከንግዱ ማህበረሰብ እና ከወንድማማች ክልሎች ከ776 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ማሰባሰብ መቻሉን የሶማሌ ክልል ገለፀ። የሶማሌ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱረህማን አህመድ እንደገለጹት፥ በክልሉ በድርቅ…

አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል የሚያደርገውን ትንኮሳ እንዲያቆም ነዋሪዎች በሰልፍ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን ገዋኔ ወረዳ ነዋሪዎች አሸባሪ ቡድኑ በአፋር ክልል የሚያደርገውን ትንኮሳ እንዲያቆም የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ። ዛሬ በገዋኔ ከተማ በተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ በከልበቲ ረሱና አብአላ አካባቢዎች የሚያደርገውን የንፁሃን…

ጎባ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሌ ዞን ጎባ ወረዳ በደረሰው የተሽከርካሪ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የጎባ ወረዳ ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው የደረሰው በጎባ ወረዳ ልዩ ስሙ ገንዳ ሪራ በተባለ ሥፍራ መሆኑን በጎባ ፖሊስ የሰላም ማረጋገጥ ዲቪዥን ረዳት ኢንስፔክተር ሙክታር…