Fana: At a Speed of Life!

ማዕከሉ አገራዊ የምክክር መድረኩ ተልዕኮ እንዲሳካ መገናኛ ብዙሃን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል አለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስለ አገራዊ የምክክር መድረኩ ኅብረተሰቡ የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖረውና ተልዕኮው እንዲሳካ መገናኛ ብዙሃን የተዛቡ አመለካከቶችን የሚያጠሩ ስራዎችን ተደራሽ በማድረግ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የሕገ መንግስትና ፌዴራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል አስታወቀ።…

መሀል ሜዳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት መሥጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪውና ዘራፊው የህወሓት ቡድን ጉዳት ደርሶበት የሕክምና አገልግሎት ያቋረጠው የመሀል ሜዳ ሆስፒታል በተደረገለት ድጋፍ አገልግሎት መሥጠት ጀመረ፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሉ ÷በዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታልና በአካባቢው ማኅበረሰብ በተደረገለት ድጋፍ…

በአማራ ክልል የተፈጠረውን የነዳጅ እጥረት ለመፍታት በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተፈጠረውን የነዳጅ እጥረት ለመፍታት በትኩረት እና በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በአማራ ክልል የነዳጅ እጥረትን በዘላቂነት መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና…

የሶማሌ ክልል “መመረጥ ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ” በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ብልፅግና ፓርቲ "መመረጥ ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ" በሚል መሪ ሀሳብ የአመራር ግንባታ የውይይት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ማካሄድ ጀመረ፡፡ በመድረኩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድን ጨምሮ የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት…

ሰሜን ኮሪያ ያደረገችው አደገኛ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አሜሪካን አስቆጣ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አደገኛ የሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን ተከትሎ አሜሪካ አስቸኳይ ንግግር ማድረግ እንደምትፈልግ አስታውቃለች፡፡ ዋሽንግተን ፒዮንግያንግ መካከለኛ ርቀት ያለው ባለስቲክ ሚሳኤል ወደ ህዋ ካስወነጨፈች በኋላ የሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር እና ሚሳኤል…

ሀገር አቀፍ ትኩረት የሚሹ የሃሩራማ በሽታዎች ስትራቴጂክ ዕቅድ የትውውቅ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረት የሚሹ የሃሩራማ በሽታዎች በህዝቡ ላይ በጣሉት ትልቅ ሸክም እና በማህበራዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ እድገት ላይ የሚያደርሱትን ተፅዕኖ ለመቀነስ ሀገር አቀፍ ትኩረት የሚሹ የሃሩራማ በሽታዎች ስትራቴጂክ እቅድ ማዘጋጀቱን የጤና ሚኒስቴር…

የአንጋፋው ሀገር ፍቅር ቴአትር ዕድሳት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኘው የአንጋፋው ሀገር ፍቅር ቴአትር ዕድሳት ስራ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በ1927 ዓ.ም ሀገርን ከጠላት ወረራ ለመታደግ ይቻል ዘንድ ሀገር ፍቅር ማህበር ተብሎ የተመሰረተውና ቀጥሎ በ1960 ዓ.ም ሀገር ፍቅር ቴአትር ተብሎ የተቋቋመው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለቻይና ህዝብና መንግስት የመልካም አዲስ ዓመት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለቻይና ህዝብና መንግስት የመልካም አዲስ ዓመት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቻይናን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልዕክት፥ በአስቸጋሪ ወቅት ቻይና ለኢትዮጵያ ለሰጠችው ድጋፍ መንግስት እና…

ከአማራና አፋር ክልሎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸዉ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአማራና አፋር ክልሎች በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ወረራ ከቤት ንብረታቸዉ የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው የማስመለሱ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የፌዴራል አደጋና ሥጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ÷ በጦርነቱ ከሁለቱ ክልሎች 1 ነጥብ 8…