የሥራ ዕድል ፈጠራና የኢንተርፕራይዝ ልማትን የሚያሳልጥ የሰው ሃይል ለማፍራት እየተሰራ ነው- ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል
አዲስ አበባ፣ ጥር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ዕድል ፈጠራና የኢንተርፕራይዝ ልማትን የሚያሳልጥ ብቁ የሰው ሃይል ለማፍራት እየተሰራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል አስታወቁ።
በሀዋሳ ከተማ ለአራት ቀን ሲካሄድ የቆየው የሚኒስቴሩና የክልሎች የ2014 በጅት…