የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሺዴ ከሳዑዲ አረቢያ የገንዘብ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከሳዑዲ አረቢያ የገንዘብ ሚንስትር መሀመድ ቢን አብደላህ አል ጀዳን ጋር ተወያይተዋል:: በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ እና ከመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች የተውጣጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገልጋይነትን መንፈስ ተላብሶ አገራዊ ኃላፊነትን በአግባቡ የሚወጣ አመራር ማብቃት ያስፈልጋል – የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልፅግና ፓርቲ Meseret Awoke Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአገልጋይነትን መንፈስ ተላብሶ አገራዊ ኃላፊነትን በአግባቡ የሚወጣ አመራር እየገነቡ ማብቃት እንደሚያስፈልግ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ። የየቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልፅግና ፓርቲ "መመረጥ ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ" ርዕስ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ የኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል “መመረጥ ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ” በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው Feven Bishaw Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ የኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል "መመረጥ ተለውጦ ሀገርን ለመለወጥ" በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾን ጨምሮ የክልሉ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና “የፓርቲያችንን እሴት በመጠበቅ ለክልላችን ብልፅግና እንተጋለን” – አቶ ኦርዲን በድሪ Meseret Awoke Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የፓርቲያችንን እሴት በመጠበቅ ለክልላችን ብልፅግና እንተጋለን" ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የአመራር ግንባታ የውይይት መድረክ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የሀረሪ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በጦርነት የወደሙ ከተሞችን መልሶ በመገንባቱ ዙሪያ ከዳያስፖራው ጋር እየመከረ ነው Meseret Awoke Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የእናት አገራቸውን ጥሪ ተከትለው አገር ቤት ከሚገኙ እጅግ በርካታ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በስካይላይት ሆቴል እየመከረ ነው፡፡ በጦርነት የወደሙ ከተሞችን መልሶ በመገንባት ላይ ባተኮረው በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመካከለኛ ሴት መሪዎች የተዘጋጀው ፕሬዚዳንታዊ የመሪነት ስልጠና በአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ተጀመረ Feven Bishaw Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመካከለኛ ሴት መሪዎች የተዘጋጀው ፕሬዚዳንታዊ የመሪነት ስልጠና በሱሉልታ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በይፋ ተጀመረ። መርሃ ግብሩን ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በይፋ መክፈታቸውን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከተመድ የፕሮጀክት አገልግሎት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተደድር ሙስጠፌ መሀመድ በተባበሩት መንግስታት የፕሮጀክት አገልግሎት ቢሮ ዋና ዳይሬክተርና የአፍሪካ ህብረት ተወካይ ወርቅነሽ መኮንን የተመራ የልዑካን ቡድንን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው በክልሉ በተከሰተው የድርቅ ሁኔታ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ታከለ በማዕድን ኢንቨስትመንት ዙሪያ ከእንግሊዝና አውስትራሊያ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከእንግሊዝ አምባሳደር ዶክተር አላስታይር ማችፌል እና ከአውስትራሊያ አምባሳደር ጁሊያ ኒብሌት ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ፥ በውይይታቸው በማዕድንና በተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋና ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የአመራር ግንባታ መድረክ ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በክልል ከፍተኛ አመራር ደረጃ የአመራር ግንባታ መድረክ ሀዋሳ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። የመድረኩን ዋና ዓላማና ትኩረትን በማስመልከት ማብራሪያ የሰጡት የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ጽኅፈት ቤት ኃላፊ አብርሃም ማርሻሎ፥ የምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም አቀፍ ገበያ የኢትዮጵያ ቦንድ ሽያጭ መሻሻል አሳየ Meseret Awoke Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በዓለም ገበያ የኢትዮጵያ የውጭ ቦንድ ሽያጭ ከፍተኛ መሻሻል ማሳየቱ ተገለጸ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሀገሪቱ ታውጆ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የአፈፃፀም ጊዜ እንዲያጥር ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ የኢትዮጵያ የዶላር ቦንድ አፈፃፀም የቦንድ ሽያጩ…