Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ወደ ላሊበላ የቀጥታ በረራ ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ወደ ላሊበላ የቀጥታ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ። አየር መንገዱ በረራውን በየቀኑ እንደሚያካሂድም ነው ያስታወቀው። አሸባሪው የህወሓት ቡድን በላሊበላ ከተማ በፈጸመው ወረራ በከተማዋ አውሮፕላን…

በደብረ ብርሃን የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀያቸው ተፈናቅለው በደብረብርሃን በ12 የመጠለያ ካምፖች ውስጥ ከሰፈሩ ተፈናቃዮች በዘጠኝ ካምፕ ውስጥ የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን…

በአሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ የተፈጸሙ ሰብአዊ መብት ጥሰቶችንና የመሰረተ ልማት ውድመቶች ይፋ የሚያደርግ ድረ ገጽ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ የተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን እና የመሰረተ ልማት ውድመቶችን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚያሳውቅ ድረ ገጽ ይፋ ሆነ። ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በተውጣጡ ዜጎች የተቋቋመው ድረ ገጽ፥…

የተለያዩ ተቋማት ለተፈናቃዮች እና በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች የ6 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የተለያዩ ተቋማት በአጣየ ከተማ እና አካባቢው ለሚገኙ ተፈናቃዮች እና ተጎጅዎች 6 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል። ቸሻየር ኢትዮጵያ በአጣየ ከተማ አስተዳደር እና በኤፍራታ ግድም ወረዳ ለሚገኙ የአካል ጉዳተኛ ወገኖች 4 ነጥብ 4 ሚሊየን…

ኢራን ሮኬት ወደ ህዋ አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢራን ሲሞርግ ወይም ፎኒክስ የተባለዉን ሮኬት ወደ ህዋ ማሰወንጨፏን አስታወቀች። ኢራን በፈረንጆቹ 2015 የተደረሰውን የኒዩክሌር ስምምነት ዳግም ማነቃቃት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ንግግር እየተደረገ ባለበት በዚህ ወቅት ሮኬቱን ማስወንጨፏ ምናልባትም…

ዳያስፖራው ለእናት አገሩ ዘርፈ ብዙ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ የበይነ-መረብ ውይይት ተደረገ። በውይይቱ በኬንያ፥ ማላዊ እና ሲሸልስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ተሳትፈዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጎረቤት…

ቻይና በአምስት አሜሪካውያን ላይ አጸፋዊ ማዕቀብ ለመጣል ወሰነች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በአምስት አሜሪካውያን ላይ አጸፋዊ ማዕቀብ ለመጣል መወሰኗን የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዣኦ ሊጂያን ገለጹ፡፡ ቃል አቀባዩ የአሁኑ የቻይና ማዕቀብ አሜሪካ በሐምሌ ወር በቻይና ባለሥልጣናት ላይ ለጣለችው ማዕቀብ ምላሽ…

ኒጀር የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል በመሆን ባገለገለችበት ወቅት አህጉራችንን አኩርታለች- ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒጀር የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል በመሆን ባለፉት ሁለት ዓመታት ባገለገለችበት ወቅት ላሳየችው መርህን፣ ጨዋነትንና የአፍሪካ አንድነትን ማዕከል ያደረገ አቋም አገራችንንና አህጉራችንን ያኮራች በመሆኗ ለኒጀር መንግሥት እና…

የጣሊያን በጎ አድራጎት ድርጅት በምእራብ ጉጂ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ7 ሺህ ኩንታል በላይ በቆሎ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን መንግሥት በጎ አድራጎት ድርጅት በምእራብ ጉጂ ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 7 ሺህ 500 ኩንታል በቆሎ ድጋፍ ማድረጉን የዞኑ አደጋ ስጋት ሥራ አመራርና የልማት ተነሺዎች ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ…

ወራሪው ትህነግ በአማራ ክልል 61 ፍርድ ቤቶች ላይ ውድመት አድርሷል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወራሪውና ተስፋፊው የትህነግ የጥፋት ሃይል በአማራ ክልል 61 ፍርድ ቤቶች ላይ ውድመት ማድረሱን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታውቋል። የፍርድ ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ታዘባቸው ጣሴ እንደገለጹት አሸባሪው…