Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን 5 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የእንሰሳት መኖ በድርቅ ለተጎዱ የኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ግምቱ 5 ሚሊዮን ብር የሆነ የእንሰሳት መኖ በድርቅ ለተጎዱ የኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ድጋፍ አደረገ። የእንስሳት መኖ ድጋፉ ከዞኑ አርሶ አደሮች የተሰባሰበ መሆኑን የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ሲሳይ ወልደአማኑኤል ለፋና…

የኢትዮጵያ የጀግንነት ምንጭ ለሆኑ የሠራዊት አባላት እውቅና መስጠት የሀገር ኩራት ነው -ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሸባሪው የህውሃት ቡድንን በመደመሰስ ጀብዱ የፈጸሙ የኢትዮጵያ የጀግንነት ምንጭ ለሆኑ የሠራዊት አባላት የሜዳልያ ሽልማት መስጠት የሀገር ኩራት ነው” ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የማዕከላዊ ዕዝ በተሰለፈባቸው አውደ…

የአማራ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ። የክልሉ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኀላፊ ግዛቸው ሙሉነህ እንዳስታወቁት፥ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት…

የመጀመሪያው የሶማሌ ክልል የሸበሌ ባንክ የምስረታ ሥነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የሶማሌ ክልል የሸበሌ ባንክ የምስረታ ሥነ ስርዓት በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ፡፡ የሶማሌ ክልል አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም የሆነው "ሄሎው ካሽ " በ2013 ዓ.ም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባገኘው እውቅና መሰረት ወደ…

ርእሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በሆሳዕና ከተማ ግንባታቸው ለሚከናወኑ ተቋማት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በሆሳዕና ከተማ ግንባታቸው የሚከናወን የልዩ ልዩ የመሰረተ ልማት ተቋማት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ በሆሳዕና ከተማ በነበራቸው ፕሮግራም በከተማው ለሚገነቡ የመሰረተ ልማት…

ከተማ አስተዳደሩ የ6 ወር የስራ አፈፃፀሙን ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት 6 ወራት የተከናወኑ የማዕከል የአስፈፃሚ አካላት የእቅድ አፈፃፀም ያለበትን ደረጃ በዛሬው እለት በዝርዝር ገምግሟል፡፡ የከተማዋ ፕላን ኮሚሽን ባቀረበው ሪፖርት አፈፃፀም ላይ ተመስርቶ የተወያየው ከተማ…

ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለወደሙ ተቋማት ከ110 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት ፈጽሞት በነበረው ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎቸና ውድመት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ110 ሚሊየን ብር ባላይ የሚገመት ድጋፍ ማድረጉን የሰዎች ለሰዎች ግብረሰናይ ድርጅት አስታወቀ። በአሸባሪው ህወሃት ወረራ…

አሸባሪው ህወሓት በአፋር ኪልበቲ ረሱ በህጻናት፣ ሴቶችና አዛውንቶች ላይ የፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ በህጻናት፣ ሴቶችና አዛውንቶች ላይ የፈጸመውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ የሚያወግዝ ሰልፍ በኤሊደአር ወረዳ ሀዩ ከተማ ተካሄደ። የሀዩ ከተማ ነዋሪዎች "ጁንታው በህጻናት፥ ሴቶችና…