Fana: At a Speed of Life!

ሴኔጋል እና ሞሮኮ በካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ጥር 18፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሴኔጋል እና ሞሮኮ በካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ ተጋጣሚወቻቸውን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል፡፡ ምሽት አንድ ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ሴኔጋል ኬፕ ቬርዴን 2 ለ 0 በማሸነፍ ነው ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል የቻለችው፡፡ ሴኔጋል ብልጫ በወሰደችበት ይህ…

አማራ ክልል ከ42 ቢሊየን ብር በላይ ያስመዘገቡ ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ መሰማራታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ42 ቢሊየን ብር በላይ ያሰመዘገቡ ባለሐብቶችን በኢንቨስትመንት ዘርፍ ማሰማራት መቻሉን የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም በደሴ ከተማ እየተገመገመ…

35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ መወሰን የኢትዮጵያን ገጽታ ሲያጠለሹ የነበሩ ሀይሎችን አሳፍሯል

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ መወሰኑ የኢትዮጵያን ገጽታ ሲያጠለሹ ለነበሩ ሀይሎችን ያሳፈረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። የአፍሪካ ህብረት…

የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ የኢትዮጵያ ተወካይ ንግግር እንዳያደርጉ መከልከሉ ተቀባይነት የለውም- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ በድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ንግግር እንዳያደርጉ መከልከሉ ተቀባይነት እንደሌለው የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስቴሩ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፥ ኢትዮጵያ የድርጅቱን ዋና ዳይሬክተርን የስነ ምግባር…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዕቅዱን ማሳካት ባለመቻሉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይቅርታ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋቾች የተቻላቸውን ጥረት ቢያደርጉም፤ ተይዞ የነበረውን እቅድ ማሳካት ባለመቻላቸው የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ጠየቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የእንጦጦ ፖርክ የመኪና ማቆሚያ የግንባታ ስራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ስራ የጀመረው የእንጦጦ ፖርክ የመኪና ማቆሚያ የግንባታ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ይህ ኘሮጀክት በአጠቃላይ ሦስት የመኪና ማቆሚያ…

የጭፍራ ጤና ጣቢያን አገልግሎት ለማስጀመር ሰፊ ሥራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሲ ረሱ ዞን ጭፍራ ወረዳ የጭፍራ ጤና ጣቢያን መልሶ ሥራ ለማስጀመር የሚያስችል ዝግጅት በመደረግ ላይ መሆኑን የወረዳው ጤና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አወል አሊ ገልጸዋል። ከ19 ዓመት በላይ አገልግሎት የሰጠው የጭፍራ ጤና ጣቢያ…

በአሸባሪው ሸኔ ምክንያት በኦሮሚያ ክልል ከ325 ሺህ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነዋል

በላይ አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 163 ትምህርት ቤቶች በሸኔ ታጣቂዎች መቃጠላቸውን እና 756 ትምህርት ቤቶች መዘረፋቸውን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለፁ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ እንደገለፁት፥ በአሸባሪው…