ዩኒሴፍ የትምህርት ጥራትን በማሻሻል ረገድ ድጋፍ ስለሚያደርግባቸው ሁኔታዎች ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻልና ተያያዥ የዘርፉ ተግባራትን ለመደገፍ ከኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር ምክክር አካሄዷል።
በትምህርት ሚኒስቴር በኩል…
በሐረሪ ክልል አርሶ አደሩ ከዝናብ ጠባቂነት ተላቆ ለበጋ መስኖ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ለበጋ መስኖ ልማት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ አብደላ ገለጹ።
በሐረሪ ክልል በ36 ሚሊየን ብር እየተከናወነ የሚገኘው…
የቱርክ ዩክሬንንና ሩሲያን የማደራደር ፍላጎት በሁለቱም ወገኖች ዘንድ ተቀባይነት ማግኘቱን አንካራ ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬንና ሩሲያ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ቱርክ ያሳየችው የአደራዳሪነት ሚና በሁለቱም ወገኖች ዘንድ ተቀባይነት ማግኘቱን አንካራ ገለፀች።
የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን የተገኙበትና በወቅታዊ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ግኑኝነት…
ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግድብ ግንባታን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እየተገነባ ያለውን የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግድብ ግንባታን ጎበኙ፡፡
በጉብኝቱ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ ሥምሪትና ገበያ ዘርፍ…
በኦሮሚያ ከ700 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ700 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ሥራ መፍጠሩን የኦሮሚያ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ።
ቢሮው በ2014 የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የክልሉን የሥራ ዕድል አማራጮች ከመለየት ጀምሮ…
በዳሰነች በኦሞ ወንዝ ሙላት ጉዳት ለደረሰባቸው ትምህርት ቤቶች የ23 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝ ሙላት ጉዳት ለደረሰባቸው ትምህርት ቤቶች የ23 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።
በደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ…
በ600 ሚሊየን ብር የተገነባው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ዛሬ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በ600 ሚሊየን ብር የተገነባው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ዛሬ ተመረቀ።
የዩኒቨርሲቲው የቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር የሻረግ ጌታነህ፥ ካምፓሱ በዚህ ዓመት 2 ሺህ ተማሪዎችን…