Fana: At a Speed of Life!

ሶስተኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ምልምሎች ለስልጠና ወደ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስተኛ ዙር የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ፕሮግራም ለመሰልጠን ወደ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ለገቡ በጎ ፈቃደኛ ሰልጣኞች የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ተካሂዷል። ፕሮግራሙ በሃይማኖት አባቶች እና በአገር ሽማግሌዎች ምርቃት…

በሱዳን የብሉናይል ግዛት ከፍተኛ አመራሮች ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ሪፐብሊክ የብሉናይል ግዛት ከፍተኛ አመራሮች ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ገብተዋል።   የግዛቱ ከፍተኛ አመራሮች ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲገቡ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል…

ኮምቦልቻ፣ መካነ ሰላምና ባቲን ጨምሮ የባንኩ ቅርንጫፎች ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት ሥር የሚገኙ አብዛኞቹ ቅርንጫፎች በአሸባሪው የህወኃት የሽብር ቡድን ዝርፊያና ውድመት የተፈጸመባቸው የባንኩ ቅርንጫፎች ወደ ሥራ እንዲገቡ ተደረገ፡፡ በዚህም ኮምቦልቻ፣ ባቲ፣ መቅደላ፣ መካነ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለእርዳታ ጭነቶች የ20 በመቶ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለእርዳታ ጭነቶች የ20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ፡፡   የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አየር መንገዱ ከሚበርባቸው መዳረሻዎች ወደ አዲስ አበባ በሚጫኑ የእርዳታ ጭነቶች ላይ አሁን እየተሰራበት…

የሰሞኑ ጉንፋን ጉዳይ!

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ሰሞኑን ወረርሽ በሚመስል መልኩ በርካቶች በዚህ ህመም ተይዘዋል። የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታልም ለዚህ የሰሞኑ ጉንፋን ጠቃሚ መረጃን በማህበራዊ ትስስር ገፁ ይዞ ወጥቷል። የሰሞኑ ጉንፋን ለየት የሚያረገው ግን ከፍተኛ ትኩሳት እና ጠንከር ያለ ሳል…

ዳያስፖራዎች ወደ አገራቸው ሲመጡ የሥራ ፈጠራ ልማትን እንዲያግዙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ሲመጡ የሥራ ፈጠራ ልማትን እንዲያግዙ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ጥሪ አቅርበዋል፡፡   ሚኒስትሯ ይህንን ጥሪ ያቀረቡት አንድ ሚሊየን ለሚሆኑ…

በቱርክ የኢትዮጵያውያን አንድነት እና ትብብር ማህበር ለተፈናቃዮች 28 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢትዮጵያውያን አንድነት እና ትብብር ማህበር ከመንግስት የተደረገውን የድጋፍ ጥሪ በመቀበል በጦርነት ለተፈናቀሉ እና ለተቋማት መልሶ ግንባታ የሚውል 28 ሺህ ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡   የማህበሩ አባላት ወደ ሀገር ቤት…

የተለያዩ ተቋማት ለመከላከያ ሰራዊት እና ተፈናቃዮች ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊት እና በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ ከ67 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል ።   በዚህ መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ ስራ ኢንተርፕራይዝና…

ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው እየገቡ ላሉ ዳያስፖራዎች ፈጣን አገልግሎት እየተሰጠ ነው – ጉምሩክ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ላሉ ዳያስፖራዎች ፈጣን አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት…

ኤጀንሲው በመረጃ ደህንነት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የዘመናዊ ግብይት ስርዓትን ለማሳለጥ በሚያግዙ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና በመረጃ ደህንነት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ጋር ተፈራርሟል፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…