Fana: At a Speed of Life!

የደብረ ብርሀን ከተማን ታሪክ እና ዕድገት የሚመጥን መዋቅራዊ ፕላን ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሀን ከተማን ታሪክ እና ዕድገት የሚመጥን የተቀናጀ መዋቅራዊ ፕላን ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ እና የደብረ ብርሀን ከተማ አስተዳደር ናቸው ስምምነቱን የፈጸሙት። የዩኒቨርስቲው…

በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በወርልድ ቪዥንና በአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በቅንጅት በ309 ሚሊየን ዶላር ወጪ የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በወርልድ ቪዥን እና በአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በቅንጅት በ5 ዓመታት ጊዜ ውስጥ የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ። ፕሮጀክቱ በ309 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በጀት የሚተገበር ነውም ተብሏል።…

ማሊ ዴንማርክ ወታደሮቿን ከሀገሯ በፍጥነት እንድታስወጣ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ማሊ ከሰምምነት ውጭ በሀገሬ ሰፍረዋል ያለቻቸው የዴንማርክ ወታደሮች ከሀገር እንዲወጡ ጠየቀች። የማሊ ወታደራዊ መንግስት ዴንማርክ ያለስምምነት በሀገሪቱ ያሰፈረችውን ከ100 የሚልቁ ወታደሮችን እንድታስወጣ ነው የጠየቀው። የዴንማርክ ጦር በበኩሉ…

እስራኤል የኢትዮጵያ መንግሥት ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሄደበት መንገድ የሚደገፍ መሆኑን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል ፕሬዚዳንት የውጭ ፖሊሲ አማካሪ ከሆኑት አምባሳደር ዚቪ ቪፒኒ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም በሁለትዮሽ ግኑኝነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ረታ፥ በኢትዮጵያ…

የበርታ ብሔረሰብ ምክር ቤት የብሔረሰቡን መጠሪያ ሥያሜ ቤኒሻንጉል እንዲሆን ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበርታ ብሔረሰብ ምክር ቤት የብሔረሰቡ መጠሪያ ሥያሜ ቤኒሻንጉል እንዲሆን ወሰነ፡፡ የበርታ ብሔረሰብ ምክር ቤት 8ኛ መደበኛ ጉበዔውን በኩርሙክ ወረዳ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ጉባዔው በኩርሙክ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ እስማኢል አብዱራሀማን የእንኳን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጅግጅጋ ባለፉት ሶስት ዓመታት ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት የሆኑ መንገዶችን ተዘዋውረው ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅግጅጋ ከተማ ከለውጡ ወዲህ ባለፉት ሶስት ዓመታት ተገንብተው ለአገልግሎት የበቁ የአስፋልት መንገዶችን ተዘዋውረው ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድን…

11ኛው ሀገር አቀፍ የማይክሮ ፋይናንስ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው ሀገር አቀፍ የማይክሮ ፋይናንስ ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባኤው የኢትዮጵያ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩት ከአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) ጋር በትብብር ያዘጋጀዉ መሆኑ ተገልጿል። ጉባኤው በየሁለት ዓመቱ…

ወደ ሀገር ቤት የመጡ የዳያስፖራ አባላት ጅማ ከተማን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ)  የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት የመጡ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ጅማ ከተማን ጎበኙ። አባላቱ ወደ ጅማ  ከተማ ሲገቡ የከተማዋ  ከንቲባ፣ የጅማ ዞን ምክትል አስተዳደሪ፣ የእምነት አባቶችና የተለያዩ የማህበረሰብ…

በአማራ ክልል በ6 ወራት ውስጥ ከ193 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በመስኖ ማልማት መቻሉን ቢሮው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ6 ወራት ውስጥ 193 ሺህ 634 ሄከታር መሬት በመስኖ ልማት መሸፈን መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። በመስኖ ልማት ከተያዘው ዕቅድ 82 ከመቶ ተፈፅሟል ተብሏል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2014 ዓ.ም የግብርና ልማት…