የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዓመታዊ የባህላዊ ስፖርቶች ውድድር ተጀመረ Feven Bishaw Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዓመታዊ የልዩ ልዩ ባህላዊ ስፖርቶች ውድድር በአሶሳ ከተማ ተጀመረ፡፡ በውድድሩ ትግል፣ በ12 እና 18 ጉድጓድ ገበጣ፣ ኩርቦ፣ ቡብ እና ሻህ የተሰኙ ባህላዊ ስፖርቶች እንደሚያካትት የክልሉ ስፖርት ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከ3 ሺህ 500 በላይ አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የጤና መድህን አገልግሎት ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሐረሪ ክልል ከ3 ሺህ 500 በላይ አባወራዎችን ለአንድ ዓመት የማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ የሚያደርግ ሁለት ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ በድጋፍ ርክክቡ ወቅት የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሠላም ለምስራቅ አፍሪካ ቀጣና መረጋጋት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው – ደቡብ ሱዳን Alemayehu Geremew Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ነቢል ማኅዲ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንታዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር ባርናባ ማሪያል ቤንጃሚን ቢል ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። አምባሳደር ነቢል፥ የኢትዮጵያ መንግስት መከላከያ ሠራዊቱ ወደ ትግራይ ክልል ዘልቆ እንዳይገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ ተወካዮችና አባላት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jan 22, 2022 0 አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያቀረቡትን #ወደሀገርቤት ጥሪን ተቀብለው የመጡትን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ ማህበራት ተወካዮች እና አባላትን ተቀብለው ማነጋራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ ቤት ገለጸ። ጽህፈት ቤቱ እንደገለጸው፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና ሳይንስ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ Feven Bishaw Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና ሳይንስ ያሰለጠናቸውን ለ15ኛ ዙር ፤ በህክምና ስፔሻሊቲ ያሰለጠናቸውን ደግሞ ለ6ኛ ዙር አስመረቀ። ዩኒቨርሲቲው በዛሬው ዕለት 246 ቅድመ ምረቃ ፣ 74 በ2ኛ ዲግሪና እና 40 የህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ ለሚካሄደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር የሚዘጉ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ Feven Bishaw Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ነገ ለሚካሄደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር የሚዘጉ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ፡፡ ዘንድሮ ለ21ኛ ጊዜ በሚደረገው ውድድር የሃገሪቱን ጥሪ ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ዳያስፖራዎች፣ የውጭ ሀገራት ዜጎች እንዲሁም በርከታ ተሳታፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ Mekoya Hailemariam Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና “አንድ ዳያስፖራ ለአንድ ቤተሰብ” ንቅናቄን የተቀላቀሉ የዳያስፖራ አባላት በቅርቡ ቤተሰቦቻቸውን ይረከባሉ Alemayehu Geremew Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “አንድ ዳያስፖራ ለአንድ ቤተሰብ” የሚለውን ንቅናቄ የተቀላቀሉ በርካታ የዳያስፖራ አባላት በቅርቡ የሚደግፏቸውን ቤተሰቦች እንደሚረከቡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ገለጹ። ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ÷ የዳያስፖራ አባላቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪው ሸኔ የጥፋት ድርጊትን ለመመከት የበኩላችንን እየተወጣን ነው – ወጣቶች Feven Bishaw Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔ በሰውና ንብረት ላይ የሚፈጽመውን የጥፋት ድርጊት ለመመከት የበኩላቸውን እየተወጡ መሆናቸውን በምዕራብ ወለጋ ዞን አስተያየታቸውን የሰጡ ወጣቶች ገለጹ። ወጣቶቹ የአሸባሪ ቡድኑን አስነዋሪ ተግባር ለማስቆም ከመንግስት ጎን እንደሚቆሙ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ነዋሪነታቸው በአሜሪካ የሆኑት ጥንዶች በ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ያስገነቡትን ትምህርት ቤቶች አስረከቡ Feven Bishaw Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነታቸው በአሜሪካ የሆኑት ጥንዶች በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ የተለያዩ አካባቢዎች በ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ሶሶት ትምህርት ቤቶችና ሌሎች የልማት ስራዎችን አጠናቀው ለህብረተሰቡ አስረከቡ፡፡ በአሜሪካ ሀገር የሚኖሩት አቶ ተስፋዬ አስማማውና ባለቤታቸው…