ግብርናችንን ማዘመን የምግብ ዋስትናችንን ማረጋገጥ ብቻ ሳይሆን ሀገራዊ ብልጽግናችንን ማረጋገጥ ነው – አቶ ዑስማን ሱሩር
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ስራን በማዘመን የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመለከተ።
ክልል አቀፍ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት የንቅናቄ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው ።
በደቡብ…