Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጣይ ሳምንት ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ በድሬዳዋ ከተማ መካሄድ ይጀምራሉ፡፡ የ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የዘጠኝ ሳምንታት ጨዋታዎች በሀዋሳ ከተማ የተካሄዱ ሲሆን ፥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

የዕጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ ማቅረቢያ ዛሬ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ ዛሬ ጥር 13/2014 ዓ/ም እንደሚጠናቀቅ ጥቆማ ተቀባይ ኮሚቴው አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ መግባባት ላይ ያልተደረሰባቸውና የሀገራችንን ህልውና የሚፈታተኑ የተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ…

የአምራች ኢንዱስትሪውን የገበያ ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ያለውን የግብዓት አቅርቦት እና የገበያ እጥረት ችግር ለመፍታት የሚያስችል ስምምነት ከጅቲኤስ ኃ/የተ/የግል ድርጅት ጋር ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ የአምራች ኢንዱስትሪውን የግብዓት…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛንዚባር ገባ

አዲስ አበባ፣ጥር 13፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛንዚባር መግባቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ከታንዛኒያ አቻው ጋር ለሚያደርገው የ2022 ዓለም ዋንጫ የ4ኛው ዙር የማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ከረፋዱ 4 ሰዓት ከአዲስ…

በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ደርሶበት የነበረው የመድሀኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በመጪው ሰኞ አገልግሎት ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪውና ወራሪው የህወሓት ቡድን ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት የነበረው የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ደሴ ቅርንጫፍ ከሰኞ ጀምሮ መደበኛ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል፡፡ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በለይ የሚገመት ንብረት በወራሪው ቡድን የወደመበት…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የህወሓት የሽብር ቡድን አሁንም ትንኮሳውን መቀጠሉን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ክልላዊ ዳይሬክር ሚካኤል ጆን ደንፎርድን ጋር ተወያዩ ። በውይይቱ ወቅትም የህወሓት የሽብር ቡድን በአፋር እና አማራ ክልሎች በፈጸመው ወረራ በርካታ…

በጋምቤላ ክልል የበጋ ወቅት የተፋሰስ ልማት ስራ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የበጋ ወቅት የተፋሰስ ልማት ዘመቻ በማጃንግ ብሔረሰብ ዞን መንገሺ ወረዳ ዛሬ በይፋ ተጀመረ። በዘመቻው ከ49 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ የአፈርና የውሃ ጥበቃ ሥራዎች እንደሚከናወኑ ተመላክቷል። ዘመቻው ለአንድ ወር እንደሚቆይ…

የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ማለፉን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም ደምቃ እንድትታይ ከሚያደርጓት በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ማለፉን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ። የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት በጉዳዩ ላይ ባወጣው መግለጫ በበዓለ…

አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ያቀረበችው ጥያቄ በቻይና እና ሩሲያ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ለተባበሩት መንግስታት ያቀረበችው ጥያቄ በቻይና እና ሩሲያ መታገዱ ተገለጸ፡፡ ሰሜን ኮሪያ በተደጋጋሚ የባላስቲክ ሚሳኤሎች ማስወንጭፏን ተከትሎ በአምስት ሰሜን ኮሪያውያን ላይ ማዕቀብ እንዲጣል አሜሪካ…

የቱርክ ባለሃብቶች በተመረጡ የማዕድን ሃብቶች ላይ በሰፊው እንዲሳተፉ መግባባት ላይ ደርሰናል – ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ባለሃብቶች በተመረጡ የማዕድን ሃብቶች ላይ በሰፊው እንዲሳተፉና በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደርሰናል ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡   ኢንጂነር ታከለ ኡማ በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያብራክ አልፕ…