የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ወሎ ዞን የህወሃት ቡድን ከ217 በላይ ሴቶችን መድፈሩ በዳሰሳ ጥናት ተረጋገጠ Meseret Awoke Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውና ወራሪው የህወሃት ቡድን ከ217 በላይ ሴቶችን መድፈሩ በመጀመሪያ የዳሰሳ ጥናት ማረጋገጡን የደቡብ ወሎ ዞን አሰተዳደር አስታወቀ። የዞኑ አሰተዳዳሪ ዶክተር አብዲ ሁሴን እንደተናገሩት ፥ በመጀመሪያ ዙር የዳሰሳ ጥናት አሸባሪው ቡድን…
ስፓርት ኅብረተሰቡ ለገቢ ማሰባሰቢያ በተዘጋጀው የእግር ኳስ ጨዋታ እየተዝናና ወገኑን እንዲረዳ ጥሪ ቀረበ Meseret Awoke Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረተሰቡ በኢትዮጵያ ዳያስፖራና የአገር ቤት ቡድን የቀድሞ ታዋቂ ተጫዋቾች መካከል በሚካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ የእግር ኳስ ጨዋታ እየተዝናና ወገኖቹን እንዲረዳ ጥሪ ቀረበ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራና የአገር ቤት ቡድን የእግር ኳስ ጨዋታው በመጪው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሀገርን ከመፍረስ ታድጓል- ሌ/ጀነራል መሃመድ ተሰማ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰራዊታችን በመስዋዕትነቱ ህዝባችንን ከመከራ እንዲሁም አገራችንን ከመፍረስ ታድጓል ሲሉ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሃመድ ተሰማ ተናገሩ፡፡ ሌተናል ጀነራል መሃመድ ተሰማ ከምስራቅ ዕዝ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና አፄ ምኒልክ በአድዋ ጦርነት የተዋጉበት ጎራዴ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፄ ምኒልክ በአድዋ ጦርነት ላይ የተዋጉበት ጎራዴ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ። በወቅቱ ከጎራዴው ጋር ተዘርፎ የነበረው የእንጨት መስቀልም እንዲሁ ተመልሷል። በተጨማሪም ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የተላላኳቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የበርበራ -ኢትዮጵያ ንግድ ኮሪደር ለሀገራችን ገቢና ወጪ ንግድ ተወዳዳሪ አገልግሎት በሚሰጥበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበርበራ -ኢትዮጵያ ንግድ ኮሪደር ለሀገራችን ገቢና ወጪ ንግድ ተወዳዳሪ አገልግሎት በሚሰጥበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሮባ መገርሳ…
የዜና ቪዲዮዎች ብሪታንያን እያመሰ ያለው ሰሞነኛው ፖለቲካዊ ፍጥጫ (በበላይ በቀለ) Amare Asrat Jan 21, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=yY3dCXBAXGs
የሀገር ውስጥ ዜና የቂርቆስ ክ/ ከተማ አስተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚሆን ገቢ ከባለሀብቶች ማሰባሰብ ጀመረ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በሽብር ቡድኑ ህወሃት ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚሆን ገቢ ከባለሀብቶች ማሰባሰብ መጀመሩንና በዛሬው ዕለትም ከ12.7 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን ገለጸ። የክፍለ ከተማው አስተዳደር ይህንኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት የደረሰባቸውን ተቋማት ጎበኙ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት የደረሰባቸውን ወሎ ዩኒቨርሲቲንና ደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ተዘዋውረው ተመለከቱ። በሽብር ቡድኑ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበትን ወሎ ዩኒቨርሲቲን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና የማግኘት ጥያቄ መብታችንን የማስከበር ጉዳይ ነው – ዩዌሪ ሙሴቬኒ Alemayehu Geremew Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና እንዲኖራት የማድረግ እንቅስቃሴ ወረታ ሳይሆን መብታችንን የማስከበር ጉዳይ ነው ሲሉ የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ተናገሩ። አፍሪካን በመወከል የተባበሩት መንግስታት…
የዜና ቪዲዮዎች ህወሓት ያቃጠለው የአርሶ አደሮች አዝመራ በዋድላ Amare Asrat Jan 21, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=dGfZ18M-ZS0