የዜና ቪዲዮዎች የውጭ ኃይሎች አዲስ አበባን ለመቆጣጠር ተዘጋጅተው ነበር- ጀነራል አበባው ታደሰ Amare Asrat Jan 20, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=c9PY6bOwwJc
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ለህዝባቸው ሰላም፣ ትብብር፣ አብሮ መኖርና ልማት ሊሰሩ የሚገባቸው ጊዜ አሁን ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Mekoya Hailemariam Jan 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ለህዝባቸው ሰላም፣ ትብብር፣ አብሮ መኖርና ልማት ሊሰሩ የሚገባቸው ጊዜ አሁን መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ባወጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተራ እና የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል መንግስት ገለጸ Meseret Awoke Jan 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ እና የጥምቀት በዓል በመላው አማራ ክልል ሀይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል መንግስት ገልጿል። በከተራ እና በጥምቀት አከባበር ዙሪያ መግለጫ የሰጡት የክልሉ የመንግስት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Jan 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር12፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመከላከል የጤና ሚኒስቴርና የግብርና ሚኒስቴር በጋራ እየሰሩ መሆናቸውን ገለጹ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ6ተኛ ጊዜ፥ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ4ኛ ጊዜ የሚከበረው የዘንድሮው "የአንድ ጤና ቀን"…
የሀገር ውስጥ ዜና የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ኢትዮጵያ ሠላም አይደለችም የሚለውን የጠላት ሃሳብ ከመሰረቱ ነቅሎ የሚጥል ነው – አምባሳደር ዲና… Mekoya Hailemariam Jan 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ሣምንት በአዲስ አበባ የሚካሄደው የአፍሪካ ኅብረት 35ኛ የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ ሠላም አይደለችም የሚለውን የጠላት ሃሳብ ከመሰረቱ ነቅሎ የሚጥል መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡ ጉባኤውን…
የሀገር ውስጥ ዜና 43ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ መልዕክተኞች ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ Meseret Awoke Jan 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 43ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ መልዕክተኞች ስብስባ ዛሬ ተጀምሯል። ስብሰባው “የአፍሪካ አህጉርን የስርዓተ ምግብ አቅም መገንባት፣ የሰው ሃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማትን ማፋጠን” በሚል የአፍሪካ ሕብረት ባዘጋጀው የ2022 መሪ ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓል በድምቀት መከበር የአንዳንድ መገናኛ ብዙሃንን የተዛባ ዘገባ ያጋለጠ መሆኑ ተገለፀ Meseret Awoke Jan 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በሀገራችን በድምቀት መከበሩ የአንዳንድ የምዕራባውን መገናኛ ብዙሃንን የተዛባ ዘገባ የሚያጋልጥና የኢትዮጵያን እውነት ለዓለም በሚገባ ያሳየ ነው ሲሉ ጥምቀትን በኢራንቡቲ ያከበሩ ዲያስፖራዎች ተናገሩ። በአሜሪካና በካናዳ ረጅም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ እና እስያ የኢኮኖሚ ኅብረት ኢትዮጵያ ዋና የንግድ አጋራችን ናት አለ Alemayehu Geremew Jan 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓና የእስያ የኢኮኖሚ ኅብረት እና ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2022 ትብብራቸውን የበለጠ ማሳደግ በሚችሉበት ዕቅድ ላይ ተወያዩ፡፡ የአውሮፓ እና የእስያ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ጥምረት የልማት መምሪያ ዳይሬክተር የሆኑት ጎሃር ባርሴግያን ÷ በሩሲያ…
የዜና ቪዲዮዎች የሽብር ቡድኑ በሰቆጣ ከተማ ያደረሰው ዝርፊያና ውድመት Amare Asrat Jan 20, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=JQ0AdY_S0CE
የሀገር ውስጥ ዜና በኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶች ላይ የሚፈፀሙ የስርቆት ድርጊቶች በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደሩ ነው ተባለ Meseret Awoke Jan 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶች ላይ የሚፈፀሙ የስርቆት ድርጊቶች በተቋሙ አጠቃላይ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ የህግ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ አበበ ተስፋ፥…