የሀገር ውስጥ ዜና የሀሰት መረጃ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ላይ ያሳደረው ጫናና መፍትሄው በሚል ርዕሰ ምክክር እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ "የሀሰት መረጃ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ላይ ያሳደረው ጫና እና መፍትሔው" በሚል ርዕስ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሙሐዘ ጥበባት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀራኒዮ ፀበል አካባቢ በደረሰ ቃጠሎ የአንድ ቤተሰብ አባል የሆኑ 5 ሰዎች ህይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ልዩ ዞን በተለምዶ ቀራኒዮ ፀበል እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የመኖሪያ ቤት ቃጠሎ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ። ትናንት ከምሽቱ 5:34 አካባቢ በደረሰው የመኖሪያ ቤት ቃጠሎ አምስት የአንድ ቤተሰብ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ገናን ዛሬ እያከበሩ ለሚገኙ መልካም በዓልን ተመኙ Mekoya Hailemariam Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ዓለም የገና በዓልን ዛሬ እያከበሩ ለሚገኙ መልካም በዓልን ተመኙ። በተለያየ የዓለም ክፍል ዛሬ የገና በዓል በመከበር ላይ ይገኛል። አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅግጅጋ ከተማን ለማስፋፋት ለተያዘው እቅድ 760 ሄክታር መሬት ተዘጋጀ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ከተማን ለማስፋፋት ለ10 አመት ለተያዘው መሪ እቅድ 760 ሄክታር መሬት መዘጋጀቱን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ የጅግጅጋ ከተማ ትኩረት ተነፍጓት የቆየች ቢሆንም÷ ከለውጡ ወዲህ ባለፉት ሶስት አመታት…
የዜና ቪዲዮዎች በአሸባሪው ህወሓት ቡድን ትንኮሳ ከአብዓላ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች Amare Asrat Dec 24, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=_xzxXdVb09U
የዜና ቪዲዮዎች የከባድ መሳሪያ ሰለባ የሆኑ ንፁሃን Amare Asrat Dec 24, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=NRK0_Qys8bk
የዜና ቪዲዮዎች ወደ ሰሜናዊቷ የአፋር ከተማ የተሻገረው የህወሓት ጠብ አጫሪነት Amare Asrat Dec 24, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=1o4b_6i3tWI
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና መረጃ ጥራትን ከማስጠበቅ እና የመረጃ አጠቃቀምን ከማሻሻል አኳያ ያለው አሰራር አበረታች ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የጤና መረጃ ጥራትን ከማስጠበቅ እና የመረጃ አጠቃቀምን ከማሻሻል አኳያ ያለው አሰራር ሊበረታታ የሚገባው ስርዓት መሆኑን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ አስታወቁ። የጤና ሚኒስቴር የ2014…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ዘርፍ ጠንካራ ክትትልና ግምገማ እንደሚያስፈልገው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኮኖሚ ዕድገቱ በተሻለ ምዕራፍ እንዲገኝ ያግዛል ተብሎ የሚጠበቀው የትምህርት ዘርፍ ጠንካራ ክትትልና ግምገማ እንደሚያስፈልገው የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ገለጹ። የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር…