Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት የኅብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ በመወሰናቸው አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ተስማምተው የኅብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ በመወሰናቸው በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት እንደሚከተለው…

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ያዘጋጀው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በጎንደር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ያዘጋጀው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በጎንደር ከተማ ተካሄደ። ለስፖርት ክለቡ ሃብት ማሰባሰቢያ በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫው የዘንድሮው መርሃ ግብር መነሻውን ማራኪ ፕላዛ ሆቴል አድርጎ መስቀል አደባባይ…

”የዳያስፖራው ተሳትፎ፣ ለሀገራችን የሳይበር ደህንነት” በሚል ርዕስ ምክክር ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''የዳያስፖራው ተሳትፎ፣ ለሀገራችን የሳይበር ደህንነት''በሚል ርዕስ የምክክር መድረክ ነገ ይካሄዳል፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ከዳያስፖራው ማህበረሰብ ጋር በነገው ዕለት የምክክር መድረክ ያካሂዳል፡፡…

ውድመት የደረሰባቸውን ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሥራ ለማስገባት የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ውድመት የደረሰባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሥራ ለማስገባት የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርጉ የትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የምክክር መድረክ ፥ ”በድህረ ግጭት ማገገሚያ ተግዳሮትና…

በህገ ወጥ መንገድ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች የሚያደርጉ ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች የሚያደርጉ ግለሰቦች ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የአማራ ክልል መንግስት አሳሰበ፡፡ የክልሉ መንገስት ባስተላለፈዉ መልዕክት አሸባሪው ቡድን በአማራ ክልል ላይ ባካሄደው ወረራ በክልላችን ሕዝብ…

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚሆን ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የዲላ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው ቡድን ጉዳት ለደረሰበት ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደርጓል። የዲላ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና የተማሪዎች አገልግሎት ም/ፕሬዚደንት እና የዩኒቨርሲቲው…