የመስቃንና የማረቆ አካባቢዎችን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ በጋራ እንነሳ ሲሉ አቶ ርስቱ ይርዳ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የመስቃንና የማረቆ አካባቢዎችን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ ህዝቡ በጋራ እንዲነሳ የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳ ጥሪ አቀረቡ።
ርእሰ መስተዳዳሩ በኢንሴኖ ከተማ በተካሄደው የሁለቱ ህዝቦች ዕርቀ- ሰላም…